View in Telegram
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
🇷🇺
🌍
የአፍሪካ ሀገራት ለሩሲያ የእህል አቅርቦት ከፍተኛ ፍላጎት እያሳዩ እንደሆነ የሩስግሬን ህብረት የቦርድ ሊቀመንበር ገለፁ
"በዓለም ገበያ ከምርቶቻችን የዋጋ-ጥራት ተመጣጣኝነት አንጻር ይህ የሚያስደንቅ አይደለም"
ሲሉ የሩሲያ የእህል ላኪዎች ህብረት የቦርድ ሊቀመንበር ኤድዋርድ ዜርኒን ለሩሲያ የዜና ማሰራጫ ተናግረዋል። በአፍሪካ እና በመካከለኛው ምስራቅ ያለው የገበያ አቅም፤ በዓመት ወደ 170 ሚሊዮን ቶን እንደሚጠጋና ቁጥሩም እንደሚያድግ ጠቁመዋል። በተያዘው የ2024-25 ዘመን ወደ ሞሮኮ እና ናይጄሪያ የሚላከው ምርት በብዙ እጥፍ እንደጨመረ ዜርኒን አክለዋል። ወደ ኬንያ የሚላከው የሩሲያ እህል አቅርቦት መጨመሩንም ገልጸዋል።
ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲
መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡-
👉
APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ
👉
@sputnik_ethiopia
Share
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Find friends or serious relationships easily
Start