Смотреть в Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📹 የሩሲያ ኤሮስፔስ እና የቻይና አየር ኃይል በእስያ ፓስፊክ ክልል ተጨማሪ የጋራ የአየር ቅኝተ አከናወኑ የሩሲያ ቱ-95ኤምኤስ ስልታዊ ሚሳኤል ተሸካሚዎች እና የቻይና ሺያን ኤች-6ኬ ቦምብ ጣይ ጀቶቾ፤ በፓስፊክ ውቅያኖስ ምዕራባዊ ክፍል፤ በጃፓን ባህር እና በምስራቅ ቻይና ባህር ላይ የ8 ሰዓታት ቅኝት ማከናወኑን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ 📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- 👉 APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉@sputnik_ethiopia
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Бот для знакомств