Смотреть в Telegram
፩ አማራ ሚዲያ
የአማራ ፋኖ ከደቂቃዎች በፊት ወልድያ ላይ ታላቅ ጀብዱ ፈጽሟል። ወልድያ ጣይቱ ክፍለ ከተማ መሽጎ የነበረውን የብአዴን ሚሊሻና አድማ ብተና ካምፕ ላይ ድንገተኛ ጥቃት አድርሰውበታል።
Поделиться
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Бот для знакомств
Запустить