Смотреть в Telegram
፩ አማራ ሚዲያ
ጋሽ ጠብቀው በአዊ ዞን አዲስ ቅዳም በንግድ ስራ የሚተዳደሩ የተከበሩ የሀገር ሽማግሌ ናቸው። የብልፅግና ወራሪ ሰራዊት እሁድ ጥቅምት 17 ቀን 2017 ዓ.ም ከረሸናቸው ንፁሃን መካከል አንዱ ናቸው።
Поделиться
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Бот для знакомств
Запустить