View in Telegram
፩ አማራ ሚዲያ
#መልካም_የገና_በዓል
🙏
በአማራ ህዝብ ላይ የተጋረጠውን የህልውና አደጋ ለመቀልበስና የህዝባችንን ህልውና ለማረጋገጥ በመላው የአማራ ግዛት በዱር በገደል መስዕዋትነት እየከፈላችሁልን ላላችሁ ፋኖዎቻችን እንኳን አደረሳችሁ ፣አደረሰን
‼️
ለመላው የአንድ አማራ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን ና የክርስትና ዕምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፣አደረሰን። ምንግዜም አንድ አማራ
💪
💪
ድል ለሰፊው የአምሓራ ሕዝብ
‼️
🟢
🟡
🔴
⚔
⚔
⚔
🟢
🟡
🔴
https://t.center/Negedeamharap
https://t.center/Negedeamharap
Share
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Find friends or serious relationships easily
Start