View in Telegram
🔥#የጥንቃቄ_መልዕክት‼️ በነገው ዕለት የሚከበረው የገና በዓል በየትኛውም አካባቢ ያለ ፋኖ በጋራ  በመሆኑ በዓል እንዳያክብር፣ በዓሉን እርቀትን እና የድሮን ተጋላጭነትን ባስወገደ መልኩ እንዲከበር ከወዲሁ ጥንቃቄ ይደረግ። ጠላት የበዓል መዘናጋት ምክንያትን በማድረግ የድሮን እና የተለያዩ ከባድ መሳሪያዎች ጥቃት ለማድረስ ዝግጅት ማድረጉ መረጃው ደርሰውናል ሰለሆነም በጥንቃቄ ጉድለት አንድም ጉዳት እንዳይደርስ ከወዲሁ እናሳስባለን‼️ ድል ለሰፊው የአምሓራ ሕዝብ‼️ 🟢🟡🔴🟢🟡🔴 https://t.center/Negedeamharap https://t.center/Negedeamharap
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Find friends or serious relationships easily