View in Telegram
፩ አማራ ሚዲያ
🔥
#መረጃ_መረሻ_ቅንደባ
‼️
በተወሰደው የቅጣት እርምጃ 22 የሚኒሻ አባላት ሲደመሰሱከ 7 በላይ የሚሆኑ ከባድ ቁስለኛ ሁነዋል።የአማራ ፋኖ በጎጃም የሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር የአባይ ሸለቆ ብርጌድ ዛሬ እረፋዱ ላይ በወሰደው እርምጃ ጠላትን ማንበርከኩን ቀጥሏል። በራሱ ተነሳሽነት ከድቦ ከተማ ተነስቶ የጉጭ የመገራ ተራራ የሰፈረውን የአገዛዙን ምንጣፍ ጎታች የሚኒሻና ፖሊስ አባላቱን መሉ ከበባ ውስጥ በማስገባት ከፍተኛ ጥቃት የከፈቱት የአባይ ሸለቆ ብርጌድ የምድር ድሮኖች ጠላትን መተንፈሻ በማሳጣት በየሜዳው አንጠባጥበውታል። ከይመገራ ተራራ እየፈረጠጠ ወደ ድቦ ከተማ የሮጠውን ኃይል ፊት ለፊት ያጣደፉት ነበልባሎቹ በግራ አቅጣጫ በቀጨን ወንዝ በኩል ሌላ ተጨማሪ ኃይል በማሰማራት የሚፈረጥጠውን ኃይል በመቁረጥ ወደ ምጥግና በረሀ አፋፍ በመግፋት ረፍርፈውታል። መሽጎበት የነበረውን የድቦ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት በመክበብ ምሽግ ጠባቂ አነስተኛ ኃይሉንም በመደምሰስ አኩሪ ጀብድ ፈፅመዋል ።እራሱን መከላከል በማይችለው ሁኔታ ከፍተኛ እሩምታ የተከፈተበት ጠላት በርካታ አስክሬኖቹ በምጥግና በረሀ ተፈጥፍጠዋል። በዛሬው የቅጣት እርምጃ ከ27በላይ ሚኒሻዎች ሲደመሰሱ ከ9 በላይ የሚሆኑ ከፍተኛ ቁስለኛ ሁነዋል እስከ አሁን ከተደመሰሱት መካከል በስም የሚታወቁ ካሴ ሞኝነት፣እባቡ ዝጋለ፣እንዳይከፋኝ አወቀ፣ውዱ ገዳሙ፣የጎራው ታየ፣እባብሰው፣የሽዋስ ተሾመ፣ሻምበል፣መንጋው፣እባበይ፣አብዩ ኃይሌ፣መልሰው ተስፋው፣ፀጋየ ፣መኮነን ምስጋን፣ይገኙበታል ከገ በላይ የሚሆኑት መርጡለ ማርያም አንደኛ ደረጃ ሆስፒታል እየታከሙ ሲሆን 9 ክላሽ 2 የብሬን ሸንሸል ከ400 ጥይት ጋር 25 የእጅ ቦንብ 3 የክላሽ ጥይት ካዝና ተማርኳል።
Share
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Find friends or serious relationships easily
Start