View in Telegram
፩ አማራ ሚዲያ
ፕሮፌሰር መስፍን አረዓያ ጎንደር ገብተዋል! ራሱን የምክክር ኮሚሽን አስተባባሪ ብሎ የሚጠራው ፕሮፌሰር መስፍን አረዓያ በሚስጥር ትናንት ምሽት ጎንደር መግባታቸው በምናላቸዉ ስማቸዉ ተገልጿል። ኮሚሽኑ በቅርቡ በሰጠው መግለጫ ከፋኖ መሪዎች መካከል የተውሰኑት ምክክር ለማድረግ ፈቃደኛ ሆነዋል ማለታቸው ይታወቃል። ምክክሩ ከየትኞቹ የፋኖ ቡድኖች ጋር እንደሆነ አልተገለፀም።
ድል ለሰፊው የአምሓራ ሕዝብ
‼️
🟢
🟡
🔴
⚔
⚔
⚔
🟢
🟡
🔴
https://t.center/Negedeamharap
https://t.center/Negedeamharap
Share
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Find friends or serious relationships easily
Start