View in Telegram
🔥#የድል_መረጃ_5ተኛ_ክፍለ_ጦር‼️        የአማራ ፋኖ በጎጃም የራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም/5ኛ /ክ/ጦር ዛሬም የብልፅግናን ሰራዊትን ሲያሮሩጠው ውሏል።ዛሬ 23/2017ዓም ጠላት ወደ ወምበርማ ለመግባት በ3 አቅጣጫ የመጣ ሲሆን     👉1ኛ ከቡሬ ወደ ሽንዲ የመጣው የጠላት ሀይል ነበልባሎቹ የወምበርማ ብርጌድ ንስር ሻለቃ እና የደጃች አስቦ ቡሬ ዳሞት ብርጌ ዘመነ ሻለቃ እዳመጣጡ የለበለቡት ሲሆን ጠላት በተለያዬ አቅጣጫ ለማፈን የሞከረ ቢሆንም ነበልባለቹ ከበባውን ሰብረው ወጠዋል። 👉   2ኛ ከቲሊሊ ወደ ወምበርማ የመጣውን የጠላት ሀይል አችጊ ልዬ ስሙ ዋርኪ ከሚባለው ቦታ ላይ ነበልባለቹ እንደስማቸው #ቆምጠው_ሻለቃ የጠላትን ግሬሳ ጦር ለብልበውታል።በዚህም 21ሙት እና ከ25 በላይ ቁስለኛ አርገውት ወደ መጣበት ሸኝተውታል     👉  3ኛ ከሁዲት ወደ ወምበርማ ለመግባት የተንቀሳቀሰውን የጠለት ሀይል ከኮኪ ሲመለሱ ነበልባሉ የአምስተኛ ክ/ጦር ሳትላይት እና የወርቃባ ሻለቃ በጋራ በመሆን የጠላት ሀይልን በሚገርም የውጊያ ጥበብ ፉሪ ከምትባል ቦታ ላይ 48 ሙት እና 26 እና ከዚያ በላይ ቁስለኛ ፣15 ምርኮኛ የመከላከያ አባል፣25 ክላሽኮፍ፣ሁለት ሳጥን የብሬን ጥይት፣አንድ ሳጥን የዲሽቃ ጥይት እና የጠላት ዲሽቃ በቦብ ከጥቅም ውጭ በማረግ የተረፈው እሮጦ ወደ መጣበት ተመልሷል።   👉 4ኛ ደጃች አስቦ ብሬ ዳሞት ብርጌድ ሰፊነህ ሻለቃ ወደ ቁጭ ከተማ በመግባት የጠላትን ሀይል ሲያሮሩጡት ውለዋል።በዚህ ጠላት 11 ሙት እና 6 እና ከዚያ በላይ ቁስለኛ አሸክመውት ወጠዋል።       በአጠቃለይ የአማራ ፋኖ በጎጃም 5ኛ ክ/ጦር ዛሬም ታሪክ ሲሰራ መዋሉን ድሎች ምስክር ናቸው።     ክፋት ለማንም፣በጎነት ለሁሉም አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ    ©የአማራ ፋኖ በጎጃም 5ኛ ክ/ጦር የሚዲየ ባለሙያ ፋኖ ዮሴፍ ሀረገወይን ድል ለሰፊው የአምሓራ ሕዝብ‼️ 🟢🟡🔴🟢🟡🔴 https://t.center/Negedeamharap https://t.center/Negedeamharap
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Find friends or serious relationships easily