View in Telegram
አስቸኳይ_መረጃ! የአገዛዙ ሀይል መድፍ እና ቢየም 107 ጨምሮ ከደጀን፣ከጉብያ፣ ከየትመን፣ከጢቅ በረካታ ሀይል ቁይ ከተማ ያስገባ ቢሆንም አሁን ከመሸ ተጨማሪ ሀይል አስገብቶ ወደ ደበይ ጥላትገን ወረዳ ናብራ ቀበሌ በእግረኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል!! የአገዛዙ ጥምር ሀይል ከመልጦርማሪያም ከተማ ወደ ግንደዊን ከተማ ገብቶል።የአገዛዙ ሀይል በጮቄ ብርዳማ ተራራማ ቦታዎች ለመቁረጥና እገዛ ለማድርግ እንደሆነ መረጃዎች ያሳያሉ! የጠላት ሀይል ዋና አላማው በ8ኛ/በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ስር የሚገኙ አምስቱ ብርጌዶችን የማጥቃት እና የገጠር ቀበሌወች አስሻለሁ ብሎ እሪፖረት ለማድርግ እንደሆነ የውስጥ የመረጃ ምንጮች ያሳያሉ!! ይበልጣል ጌጤ ድል ለሰፊው የአምሓራ ሕዝብ‼️ 🟢🟡🔴🟢🟡🔴 https://t.center/Negedeamharap https://t.center/Negedeamharap
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Find friends or serious relationships easily