View in Telegram
፩ አማራ ሚዲያ
የቀድሞው መከላከያ ኮማንዶ እና ስፔሻል ፎርስ አባል የአሁኑ የ5ኛ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም ክፍለ ጦር አዛዥ መቶ አለቃ ገረመው (አበጀ በለው) በመደበኛ ትግል ላይ ነው። ብልፅግና በአክቲቭስቶቿ በኩል የክፍለ ጦሯን አዛዥ በያንስ በፌስ ቡክ ልደምስሰው ብሎ አስቦ ካልሆነ በስተቀር ገሬ ከቁጭ እስከ ሽንዲ ከገነት አቦ እስከ ወገዳድ ያለውን የጠላት ኃይል ዋጋዉን በመስጠት ላይ ነው። ይቀጥላል... አስረስ ማረ ዳምጤ እንደገለፀው።
ድል ለሰፊው የአምሓራ ሕዝብ
‼️
🟢
🟡
🔴
⚔
⚔
⚔
🟢
🟡
🔴
https://t.center/Negedeamharap
https://t.center/Negedeamharap
Share
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Find friends or serious relationships easily
Start