View in Telegram
፩ አማራ ሚዲያ
አሳዛኝ_መሰጃ!
የሚሰማዉ ነገር አሳዛኝ እና አሳሳቢ ጉዳይ ነዉ።አቶ ዮሐንስ ቧያለው፣ አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ ዶ/ር ካሳ ተሻገረ እና የአማራ ህሊና እስረኞች ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት መወሰዳቸው ይታወቃል። አቶ ዮሐንስ ቧያለው ግን በሚያሳስዝን ሁኔታ በጠና መታመማቸው እየታወቀ ወንድሞቻቸው እንኳን አንዳይረዷቸው እና ሆን ተብሎ በታቀደ እቅድ የስነ-ልቦና ጉዳት እንዲደርስባቸው ከአሸባሪው ሸኔ እስረኞች ጋር በዞን 5 በተለምዶ የቅጣት ቤት በሚበለው ማሰቃያ ክፍል መታሰራቸውን የማረሚያ ቤት ምንጮች ገልፀዋል። ይህ ጉዳይ ከማህበራዊ ሚዲያው ባለፈ አለም አቀፍ የሚመለከታቸዉ የወጪ የሰባዊ መብት ተቋማት እና ሌሎችም እንዲመለከቱት ሰፊ ስራ ይጠይቃል።
ድል ለሰፊው የአምሓራ ሕዝብ
‼️
🟢
🟡
🔴
⚔
⚔
⚔
🟢
🟡
🔴
https://t.center/Negedeamharap
https://t.center/Negedeamharap
Share
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Find friends or serious relationships easily
Start