View in Telegram
፩ አማራ ሚዲያ
ዛሬ ጥቅምት 26/2017 በደቡብ አቸፈር ወረዳ በዝብስት ንዑስ ከተማ 43 ሲቪሊያንን በጅምላ ጨፍጭፏል። 21 ያህክሉ ላይ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል። በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በተከታታይነት በተደረገ የድሮን ጥቃት ጤናጣቢያ እና ትምህርት ቤትን ጨምሮ በርካታ የግለሰብ ቤቶችም ወድመዋል።
Share
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Find friends or serious relationships easily
Start