View in Telegram
፩ አማራ ሚዲያ
በጠላቶቻችን ልክ ዝግጅት አላደረግንም!!
"አሁን ስለፋኖ አንድነት የምንወያይበት ጊዜ አልነበረም" ይልቁንም ጠላቶቻችን ወደፊት በሰፊዉ ህዝባችን ላይ ለሚፈፅሙት የጅምላ ጭፍጨፋ ለመከላከል ሙሉ ዝግጀት ማድረግ ነበረብን። ግዛታችን ውስጥ ያለው ሙሉ ህዝባችን እና በመላው ኢትዮጵያ በተለያዩ ቦታዎች የሚኖሩ አማራዎች የግል ትጥቅ እና አደረጃጀት እንዲኖረን መስራት ነበረብን።
በእውነት እንነጋገር ከተባለ ምን ላይ ነን ወገን
❓
Share
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Find friends or serious relationships easily
Start