Смотреть в Telegram
ተቀበል…6 ሀብታሙ አፍራሳ አንሥቶታል… "…አዝማሪ አበበ በለው ጎንደሬ ስለሆነ የዐማራን ትግል የሚከፋፍሉትን፣ ጎጃምን በዘመነ ካሤ ምክንያት እንደ ሕዝብ የሚጠሉትን፣ ፋኖ ዳዊት ደግሞ፣ መስቀል አንጠልጥሎ ለምን ይዋጋል ብሎ በግልጽ ፀረ ኦርቶዶክስነቱን ላስመሰከረው ለፓስተር ምስጋናው ጣና ቴቪ በግልጽ ማስታወቂያ ሠርቷል። "…የአበበ በለውን ማስታወቂያ መሥራት ተከትሎ አበበ በለውን ጆሮውን ጠምዝዞ ቁጭ ብድግ አድርጎ የሚያሽቆጠቁጠው ሀብታሙ አያሌውም ማስታወቂያውን ሠርቶት ነበር። ስኳድና ሀብታሙ አይንእና ናጫ ቢሆኑም አሁን ግን አለቃቸው ዶር አምሳሉ አስናቀ የባልደራስም፣ የግምባሩም ገንዘብ እያለቀ ስለሆነ ሰብሰብ ብላችሁ ወደ አንድ ምጡ ብሎ የበረሀው መሪያቸው እስክንድር ነጋም በማዘዙ ምክንያት ነው የግድ ወደ አንድ ለመምጣት የሚታትሩት። "…ሀብትሽ የዓየሩን ፀባይ ካየ በኋላ ግን የአራዳ ልጅ ስለሆነ የእነ ምስጋናውን ማስታወቂያ ከፔጁ ላይ አንሥቶታል። አሁን ከእኔ ልጥፍ በኋላ ዶር አምሳሉ ተቆጥቶት መልሶ ካልለጠፈው በቀር ለጊዜው አንሥቶታል። • እየነቆራችሁ…
Telegram Center
Telegram Center
Канал