Смотреть в Telegram
መልካም… "…የቅዳሜ ከሰዓት "የተቀበል" መርሀ ግብራችን አሁን በይፋ ተጀምሯል። ትናንት እና ከትናንት ወዲያ ሌሊት እስከንጋት ድረስ በትዊተር ስፔስ ስሜ ተደጋግሞ ስለተጠራ የተጠራሁበት ቤት በአካል ገብቼ የፌክ ኢትዮጵያኒስቱን ግሪሳ፣ የጎንደር ዐማራ ካንሰር የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላውን የስኳድ መንጋ፣ ፀረ ዐማራ እና በኮሎኔል ርስተይ ተስፋይ እህት በወሮ የሺ የሚመራውን የዋን ዐማራ ገዳይ ቡድን፣ እነደእነ አቶ ወዳጄ የመሳሰሉትን ጥርብ ፍልጥ የደርግ ጨፍጫፊ ወታደር፣ የግንቦት 7፣ ኋላ ኢዜማ፣ አሁን ደግሞ የእስክንድር ደጋፊ የሆነ ሰካራም የኒውዮር ገልቱ የሆነ የራሱን ትውልድ ቀርጥፎ በልቶ የአሁኑን ትውልድ ሊበላ ያሰፈሰፈ፣ የመጪው ትውልድ የዕድሉ ደንቃራ የሆነ ፀረ ዐማራ እከክ ልክ ሳስገባ፣ ሥርዓት ሳስይዝ አምሽቼ ሊነጋ ሲል ተኝቼ አርፍጄ ነው የተነሣሁት። "… የስፔሱን ባለቤት በብዕር ስሟ ዳማከሴን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አምርራ ትጠላኝ የነበረች እህት ብትሆንም የቤቷ አለቃ ሁላ አድርጋ ሥልጣን እስከመስጠት ስለደረሰች ዝቅ ብዬ እጅ ነሥቼ አመሰግናታለሁ። ከሀብታሙ በቀለ፣ ከአዲስ አበባ፣ ከጄ ብሩ፣ እና ከሌሎች ጋር አብሮ ለመሥራት የሚከብዱ ስላልሆነም አመሰግናለሁ። እስክንድር ስር የተኮለኮለውን የስኳድ እና የግንቦቴ መንጋ ግን አልፋታቸውም። ለጌዜው የእነዚህ ገተቶች አለቃና መድኃኒታቸው ነኝ። አለቀ። ምንም አባህ አታመጣም። "…ወደዛሬው መርሀ ግብራችን ስንመለስ… • ግጥም • ነቆራ • መረጃ • ጥቆማ • ጥያቄና መልስ ያላቸው ውይይቶች ይኖሩናል። የሚያስቁ፣ ፈገግ የሚያሰኙ አጫጭር ቪድዮዎችን፣ ጥቅሶችን፣ ሥዕሎችንም በውስጥ መስመር ላኩ። እኔ ለመቶ ሺ አድማጭ ተመልካቾቼ በመለጠፍ ዘና ፈታ ስንል እናመሻለን። • አሁን ለአዝማሪው የመነሻ ግጥም ስጡት። • 1…2…3 ጀምሩ
Telegram Center
Telegram Center
Канал