Смотреть в Telegram
👆② ከላይኛው የቀጠለ… "…ሌላው የወልቃይት ጉዳይ ነው። እኔ ኮሎኔል ደመከ ዘውዱን በግልጽ ጥያቄ ሳነሣበት ጎንደሬ ነኝ የሚል ዐማራውም፣ የትግሬ ዲቃላ ስኳዱም እሪሪ ብሎ ነበር የጮኸብኝ። ደመቀ ትግሬ ነው። ፕላን ቢ አድርገው ትግሬዎቹ ለክፉ ቀን ያስቀመጡት ልጃቸው ነው። ደመቀ ከወልቃይት ዐማራን ያጸዳ ሰው ነው። ወልቃይትን ጎንደሬ ዳግም ይበላል። መከላከያ ከወልቃይት እየተነሠሣ ነው የጎንደር ዐማራን የሚጨፈጭፈው። ደመቀ ዘውዱ ብልጽግና ነው። ደመቀ ዘውዱ አሳልፎ ወልቃይትን ለወያኔ ይሰጣል ብዬ ስለፈልፍ አፈር ከድሜ የምግጥ አይደለሁም እንጂ አፈር ከድሜ እኔን ለማስጋጥ የተሰለፈውን ሕዝብ ታስታውሳላችሁ። አይደል ምእመናን። "…ይኸው ትናንት ዐማራው ጎንደሬ በወልቃይት ምክንያት የወጣውን ዜና ተመልክቶ ምንድነው ነገሩ? ምን ጉድ ነው የመጣብን? ምን ዓይነት ነገር ነው? what's going on, ምንድነው የምንሰማው ነገር፣ ምንድነው የምናየው ነገር በማለት ዋይዋይ ሲሉ ነው የዋሉት። የትግራይ አክቲቪስቶች እንደ ትልቅ ድል ቆጥረውት "ተመዛበልቲ ወደ ገዛኦም ተመሊሳ" እያሉ ሲዘግቡ፣ በማይካድራ ጭፍጨፋ፣ በወልቃይት ጭፍጨፋ ተሳትፈው የነበሩ የወያኔ የጦር መኮንኖች አቢይ አሕመድ በላከላቸው አውሮጵላን ተሳፍረው ወልቃይት ሲደርሱ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ አውሮጵላን ጣቢያ ድረስ ሄዶ ሲቀበላቸው የተለቀቀው ፎቶ የጎንደርን ዐማራ ጆሮ ጭው ሲያደርግ ነው የዋለው። "…ባይገርምላችሁ ጎንደሬ ሆነው ሁል ጊዜ ስለወያኔ ብቻ የሚጽፉ ፔጆች ላይ ሄድኩኝ። እነ ፓስተር ምስጋናው አንዷለም ፔጅ ላይ ገባሁ ምንም ወፍ የለም። የወልቃይት ጉዳይ፣ የኮሎኔል ደመቀም ጉዳይ ቀይ መስመራችን ነው ብሎ በሚታወቀው ፉከራው የሚታወቀው ባህርዳር አድጎ ፀረ ጎጃሜ የሆነው የደቡብ ጎንደሩ አያሌው መንበር ፔጅ ገባሁ። እንደውም የዛሬ ስድስት ቀን የማይካድራን ጭፍጨፋ ከለጠፈ በኋላ ምን እንደሰማ አይታወቅም ድራሽ አባቱ ነው የጠፋው። ሙላት አድኖ ቤት ገባሁ ወፍ የለም። ሙላት የፈራ ይመለስ ዛሬም ጎጃሜን ነው የሚወቅሰው። አረጋ ከበደ ብራኑ ጁላን ሸለመው ብሎ ነው የሚያለቅሰው። ሲሳይ አልታሰብ የአሸቦ ዕቃው ወዳጄ ቤት ገባሁ። ወፍ የለም። ሙሉዓለም ገረ መድህን ኡጋንዳ ሆኖ ትንፍሽ አላለም። ብቻ what's going on የሚል ብቻ ነው የበዛው። ኮሎኔል ርስተይ ተስፋይ እና አስፋው አብርሃ ብቻ ናቸው ደፍረው እንኳን በደኅና መጻዕኮም ኮሎኔሎታት ብጻይ አሐወይ ብለው የተነፈሱት። "…የጎንደር የዐማራን ፋኖ ለ3 የከፈሉት ሁሉ ዛሬ ጮቤ እየረገጡ ነው። ወልቃይትን ነጻ ለማውጣት የሞቱ የጎጃም፣ የሸዋ፣ የወሎ እና የጎንደር ዐማሮችን ነፍስ ይማር። ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይከፋሽ ነው አይደል የሚባለው? ጎንደር ለዳግም ስደት ተዘጋጅ አልያም አንድ ሆነህ ጠላትን ለመጋፈጥ ተዘጋጅ። ባርነት ወይም ነፃነት ምርጫው የአንተው ነው። ዳግም ከመጡ ግን ለዘር አያስተርፉህም። ይሄን በደንብ ዕወቅ። ተረዳ። ወልቃይት ላይ አያቆሙም። ከአክሱም እንዳባረሩህና ጎንደር እንደወሸቁህ አሁን ከጎንደርም ድራሽ አባትህን ነው የሚያጠፉህ። አዲስ አበባና ኡጋንዳ መሰደድ አያዋጣም። ወደ አሜሪካና አውስትራሊያ፣ ወደ አውሮጳም መሰደድ አያዋጣም። ትግሬውን ኮሎኔል ደመቀ በጎንደር ዐማራ ስም ሲሸውድህ ፋራ ዥል፣ ዥልጥ ሆነህ ከተሸወድክ በኋላ አሁን ማለቃቀሱ ዋጋ የለውም። የፈሰሰ ውኃ አይታፈስም። በዚሁ ከቀጠለ በቅርቡ ወልቃይት የወያኔ ይሆናል። መዝግቡልኝ። "…ስኳዶች አትደበቁ። ውጡና ተናገሩ። የእኔ ጦማር ያበሳጫል፣ ደም ያፈላል፣ ይጎረብጣል። ግን ኮሶ ነው ያሽራችኋል። ግን መድኃኒት ነው ይፈውሳችኋል። አትደበቁ። የማይነጋ መስሏችሁ ነው ቋት ውስጥ ያራችሁት እናንት በጠጣም ፀረ ጎንደሬ፣ ፀረ ዐማሮች። አሁን የት ትደበቁ? የት ትገቡ? ውጡና ተንፍሱ። ተናገሩ። በአፄ ቴዎድሮስ ስም እየማሉ፣ በጎንደር ሙዚቃ እየደነሱ፣ በፋሲል ግንብ እያጌጡ ወልቃይትን አደንዝዘው ያሳጧችሁን ለይታችሁ ውቀሱ። ጎንደሬዎች ትደነዝዙ ዘንድ የመገጭ ግድብ ይሠራላችኋል። የፋሲል ግንብ፣ የከተማዋ አውራ መንገድ በኮሪደር ልማት ቀለም፣ በመብራት ይሸቆጠቆጥላችኋል። እሱን እያያችሁ ወልቃይትን ይረከቡአችኋል። ይሄን ስላልኩ ፎክር፣ አቅራራ አሉህ አንት እስኳን ፀረ ጎንደር ዐማራ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላው። ፎክር። "…በመጨረሻም ዐራቱም የዐማራ ፋኖ ዕዞች ወደ አንድ ለመምጣት የጀመሩትን ጉዞ ዐውቃለሁ። የወሎው በምሬ ወዳጆ፣ የጎንደሩ በባዬ ቀናው፣ የጎጃሙ በዘመነ ካሤ እና የሸዋው በኢንጂነር ደሳለኝ የሚመሩት ዕዞች ማለት ነው። ብዙ መንገድ ሄደዋል፣ ለፍተዋል፣ ደክመዋል። እየጣሩም ነው። ነገር ግን አሁን ላይ እነዚህ ዕዞች ወደ አንድነት እንዳይመጡ አንደኛው ዕዝ ላይ ሴራ እየተሴረ እንደሆነ እየሰማሁ ነው። ይኸውም ዕዝ የጎንደሩ የእነ ባዬ ቀናው ዕዝ እንደሆነም እየሰማሁ ነው። ይሄን ወደ አንድነት እንዳይመጡ የመጎተት ሴራው ደግሞ በጎንደሩ በእነ ባዬ ቀናው የጎንደር ፋኖ በኩል ይመስላል። ምክንያቱ ደግሞ አንድነቱን እያዘገየው ያለው በሴራ ነው ተብሏል። ሴራውም የተጎነጎነው የእነ ሀብቴ ወልዴ ቡድን ከእስክንድር ነጋ ድርጅት መውጣቱን በይፋ በግልፅ ሳይናገሩ፣ በጎን የጉንደር እዝ ወደ አንድ ልንመጣ ነው እያሉ የእነ ባየ ቀናው ዕዝ ከእነ ዘመነ፣ ከእነ ኢንጂነር ደሳለኝ ሲያስብ ሽዋ፣ ከእነ ምሬ ወዳጆ ጋር ሊመሰርቱ ያሰቡት የፋኖ ኃይል ላይ እንቅፋት እየሆኑ መሆናቸው ነው የተሰማው። ለማንኛውም ጥንቃቄ ያስፈልጋል። እስር ቤት ያሉትም ከእስርቤት መልእክት እየላኩ አንድነቱን ባያዘገዩት ይመረጣል። "…ለጊዜው ሊመጣ ከጫፍ የደረሰውን አንድነት አርበኛ ዘመነ ካሤን በመግደል ለማስተጎገል ታስቦ ነበር። እሱን እግዚአብሔር አከሽፎታል። ቀጣዩንም ሴራ እግዚአብሔር ያከሽፈዋል። ዝርዝሩን የምጽፈው ጉዳዩ አደገኛ አዝማሚያ ሲይዝ ብቻ ነው። መቼም የምለው ይገባችኋል። አለቀ። • በዐማራ ትግል ላይ ደንቃራ የሆኑትን ሾተላዮች በሙሉ በጋራ ሆነን በእውነት ሰፌድ እናበጥራቸዋለን…! • ድል ለዐማራ ፋኖ…! • ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…! ••• ሻሎም.!  ሰላም.! ዘመድኩን በቀለ ነኝ.! አሸበርቲው/አስነቀልቲው ህዳር 6/2017 ዓም ከራየን ወንዝ ማዶ.!
Telegram Center
Telegram Center
Канал