Смотреть в Telegram
የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe
በባለፈው ስለ ኒቂያ ጉባኤና ተያይዞ ስለነበሩት የታሪክ ክፍሎቹ አውርተናል። ከኒቂያ በፊት የነበሩ የቤተ ክርስቲያን አባቶች በኒቂያ የእምነት መግለጫ ዙሪያ ያላቸው አስተምህሮ ስምሙ ነበርን? የሚለውንም ዳሰናል። ዛሬ አላህ ቢፈቅድ ለክርስትናው አለም መፈጠር/መቀነን/ መሠረት ስለሆኑት ሌሎች ጥንታዊ ጉባኤያት እንዳስሳለን። ማታ በወንድማችን አብዱልከሪም ቤት ቲክቶክ ላይ ያገኙናል።
Поделиться
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Бот для знакомств
Запустить