Смотреть в Telegram
የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe
በክርስቲያኑ አለም ዘንድ በአዲስ ኪዳን የንባብ ህየሳ/Textual Criticism/ ዘርፍ ስመ ጥር ከሆኑት ምሁራን መካከል ዶ/ር ዳንኤል ዋላስ ከፊት የሚጠቀሱ ናቸው። በዚህ ቪዲዮ የሚነግሩንም ምናልባት ለአንዳንድ ክርስቲያኖች አዲስ ሊሆን ይችላል። የወንጌላት ጸሀፍት ተደርገው ስማቸው የተጠቀሱ ጸሀፊዎች እራሳቸው እንዳልሆኑና ማቴዎስ፣ ማርቆስ፣ ሉቃስ እና ዮሐንስ የሚለው ስያሜም ከጊዜ በኃላ ወንጌላትን ለመለየት በሰዎቹ ስም ሌላ አካላት የሰየሙት እንደሆነ ይገልጻሉ። ይህ አጻጻፍ በመጽሀፍ ቅዱስ የተለመደ ሲሆን የግለሰቦችን ስም በሐሰት በመጠቀም መጻፍ /Pseudopigraphic authors/ አጠቃቀም ነው። ዳንኤል (ዶ/ር) በዚህ ቪዲዮው የሚለንም ወንጌላትም በተመሳሳይ መልኩ የተሰየሙ እንጅ ስለ ጉዳዩ የሚያውቁ አካላት አልነበሩም።
https://vm.tiktok.com/ZMkYXw9Ss/
Поделиться
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Бот для знакомств
Запустить