Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Канал
Логотип телеграм канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
@wasulifeПродвигать
216,86 тыс.
подписчиков
እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.center/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞https://t.center/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
በቃ ሞከሩት ሞከሩት ለዘንድሮ አልተሳካም

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻው 2 ለ 0 ተሸንፏል፡፡

በውጤቱ መሰረትም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከአምስት የማጣሪያ ጨዋታዎች በአራቱ ተሸንፎ፣ በአንድ ጨዋታ ነጥብ ተጋርቶ 10 ጎሎች ተቆጥረውበት ከ2025ቱ የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ውጭ ሆኗል፡፡

📌አይዞን ዘንድሮ ባይሳካ የለቀጣይ ይሳካል በተስፋ መስራት ነው።ፈታ በሉ ነገ ታላቁ ሩጫ ላይ እንዳትቀሩ😳

⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.center/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.center/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.center/wasumohammed
የዘረመል (ዲ ኤን ኤ) ምርመራ ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ ተጀመረ

ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አዲስ ያስገነባውን የፎረንሲክ ምርመራና ምርምር የልሕቀት ማዕከል ዛሬ አስመርቋል።

ማዕከሉን መርቀው የከፈቱት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ፣ ማዕከሉ ከኢትዮጵያ አልፎ ለጎረቤት አገራትም አገልግሎት መስጠት እንደሚችል እና ማዕከሉ፣ የሰነድ፣ የዘረመል (ዲ ኤን ኤ)፣ የዲጂታል ፎረንሲክ እና የስውር አሻራ ማስረጃዎችን ለመመርመር በሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎች የተደራጀ እንደኾነ ተገልጧል።

እስከዛሬ የዘረመል (ዲ ኤን ኤ) ምርመራ የሚደረገው ወደ ውጭ አገራት በመላክ ይሰራ ነበር።

⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.center/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.center/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.center/wasumohammed
🇷🇺🇪🇬 የሩሲያ እና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በዩክሬንና መካከለኛው ምስራቅ ግጭቶች ዙርያ ተወያዩ

"ሚኒስትሮቹ አንገብጋቢ በሆኑ በርካታ የሁለትዮሽ ጉዳዮች እና የመካከለኛው ምስራቅ እና የዩክሬን ቀውስን ጨምሮ በዓለም አቀፍ አጀንዳዎች ላይ ተወያይተዋል" ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰርጌ ላቭሮቭ እና በባድር አብዴላቲ መካከል ስለተደረገው ውይይት በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።

🇱🇧 ላቭሮቭ፤ በሊባኖስ እና በቀጠናው ስላለው ሁኔታ ከቀድሞው የሊባኖስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳድ ሃሪሪ ጋር በአቡ ዳቢ መወያየታቸውንም ሚኒስቴሩ ገልጿል።

ሩሲያ፤ የሊባኖስ ሉዓላዊነት እና አንድነትን ለመደገፍ
አቋሟ የጸና እንደሆነ በድጋሚ አረጋግጣለች ሲልም ሚኒስቴሩ አክሏል።
(ስፑትኒክ)
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.center/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.center/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.center/wasumohammed
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ባህርዳር

📌ባህርዳር ኤርፖርት ዛሬ ረፋድ አንድ ሄሊኮፕተር በመነሳት ላይ እያለ ቀላል አደጋ እንዳጋጠመው ተሰምቷል።

📌በዚህ ምክንያት ወደ ባህርዳር የሚደረጉ በረራዎች ተስተጓጉለዋል።

⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.center/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.center/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.center/wasumohammed
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በደሴ ከተማ ገራዶ  ህጋዊ ሱቅ እና ቤት ከፈለጉ ወደ ዶ/ር አብዱ ዶክተር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ጎራ በማለት ከ200 ሺህ ጀምሮ የመረጡትን ይግዙ።

👉ገራዶ ጡንጅት አምባ ከአዲሱ መናከሪያ 800ሜ ከክሬቸሩ ጎን መጀመሪያ ላይ የምትገኝ 30 ሜትር ዋና መንገድ እና 15 ሜትር ሁለተኛ መንገድ የሚያዋስናት ፕላን የጀመረ ውሱን እጣወች የቀራት ምርጥ ሳይት ለአንድ አባል 1ሱቅ  እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ

👉ጡንጅት አምባ የ 3 ወር ወርሀዊ መዋጮ የጀመረ ፕላን እየጨረሰ ያለ 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ በ 2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር

👉ጡንጅት አምባ ከመናኸሪያው 800 ሜ ርቀት ላይ ቅርብ የሆነ ሳይት 1 ሱቅ እና  ባለ 2መኝታ አፓርታማ: ፕላን እየጨረሰ ያለ 7 ወር ወርሀዊ የቆጠበ ዋጋ = 280 ሽህ በ2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር እና

👉ተመሳሳይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ እና 1 ሱቅ 7ወር የቆጠበ ዋጋ= 325 ሺህ ይሄም በ2 ወር ግንባታ የሚጀምር
👉ገራዶ በሬ ተራ አለፍ ብሎ ጃእፈር መስጅድ ጀርባ 2 ሱቅ እና  ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ግንባታ የጀመረ = 850ሺ ብዛት 1 አጣ ብቻ የቀረው

👉ሌላው ከጎን እዚያው ገራዶ ጃእፈር መስጅድ  የመሰረት ግንባታ የጀመረ ለአንድ አባል 3 ሱቅ እና ባለ 1 መኝታ አፓርታማ =750 ሺ  ብዛት 3 እጣ ብቻ የቀረው

ደሴና ሐይቅ ከተሞች ቤት እንዳቅምዎ በህጋዊ መንገድ ለማግኘት እኛን ምርጫዎ ያድርጉ
0938411111
0937411111
ግሩፕ📍
https://t.center/+VfSY5Ph1dFtkZmQ8
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር
           ደሴ::
የኦነግ ሸኔ መንግሥት በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ወጣቶችን በግዳጅ ለውትድርና እየመለመለ ይገኛል በማለት አዲስ ባወጣው መግለጫ ከሷል።

📌ክልሉ ሀሰት ነው ብሏል

ቡድኑ፣ በርካታ ወጣቶች ከግዳጅ ውትድርና ለመቅረት ለመንግሥት ባለሥልጣናትና ለገዥው ፓርቲ ካድሬዎች ከፍተኛ ገንዘብ እየከፈሉ ይገኛሉ ብሏል።

ገዥው መንግሥት የክልሉን ሕዝብ የሰላም ጥያቄ በመጥለፍና የሰላም ጥሪ የሚደረግባቸውን ሕዝባዊ ሰልፍች በማዘጋጀት ለራሱ ፖለቲካዊ ዓላማ እየተጠቀመባቸው ይገኛል በማለት የወቀሰው ቡድኑ፣ ሕዝቡ መንግሥት ያልፈቀደውን ሰልፍ ሊያደርግ እንደማይችል ይታወቃል ብሏል።

በተያያዘ፣ ዜና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት፣ ትናንት በክልሉ በርካታ ዞኖች በተካሄዱት የሰላም ጥሪ የተንጸባረቀባቸው ሕዝባዊ ሰልፍች እጁ እንደሌለበት ዛሬ በኮምኒኬሽን ቢሮው በኩል አስታውቋል።

ሰልፎቹ ሕዝቡ በራሱ ተነሳሽነት ያካሄዳቸውና በክልሉ ያለው አለመግባባት በሰላም እንዲፈታ የተጠየቀበት መድረክ መኾኑን የጠቀሰው የክልሉ መንግሥት፣ የክልሉ መንግሥት ለድጋፍ እንዳዘጋጀው ተደርጎ በተለያዩ አካላት የሚናፈሰው አሉባልታ ግን ከእውነት የራቀ ነው በማለት አስተባብሏል።

አሉባልታው በክልሉ ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ አካላት የሕዝቡ የሰላም ጥሪ እንዳይደርሳቸው በሚፈልጉ አካላት ኾን ተብሎ የተደረገ መኾኑን እንደሚያውቅ የክልሉ መንግሥት ጨምሮ ገልጿል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.center/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.center/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.center/wasumohammed
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
https://t.center/+08vmUP_ntvE5NmM0
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ምርጥ የአፍሪካ ካርጎ አየር መንገድ ሽልማትን አገኘ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ለሁለተኛ ተከታታይ ጊዜ በ ዓረቢያን ካርጎ አዋርድስ ምርጥ የአፍሪካ ካርጎ አየር መንገድ ሽልማት አገኘ፡፡

የሽልማት አሰጣጥ መርሐ-ግብሩ በዱባይ ከተማ ተካሂዷል፡፡

አዋርዱ በገልፍ ሀገራት ለሚሰጡ ምርጥ የአየር ዕቃ ጭነት አገልግሎቶች ዕውቅና የሚሰጥበት መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ መረጃ አመላክቷል፡፡
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.center/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.center/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.center/wasumohammed
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ታላቅ የምስራች ለቤት ፈላጊዎች በሙሉ
👉 በካሬ  78,246 ብር ጀምሮ

👉 በ432,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ

👉#እስከ 30% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ

👉#50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት

  🏠ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ መንደር በለቡ መብራት ኃይል...

👉#እስቱዲዮ 56.6 ካሬ

👉#በለ 1 መኝታ
        ከ 69 ካሬ -85 ካሬ ድረስ

👉#ባለ 2 መኝታ
        ከ 99 ካሬ - እስከ 155 ካሬ

👉#ባለ 3 መኝታ
       ከ 139 ካሬ እና 181 ካሬ

ለበለጠ ☎️ +251940262682
           
#realestate #dmcrealestate #realestateinadisabeba #travel #ethiopianairline #hotelinadisabeba #adisabebaethiopia #house #apartment #shop #guesthouse #friendshippark #unitypark #insurance
ነገ የሚካሄደውን ታላቁ ሩጫ በተመለከተ የአዲስ አበባ ፖሊስ ተከታዩን መልዕክት አስተላልፏል።

📌በርካታ የሀገር ውስጥና የውጪ ሀገራት ተሳታፊዎች ፣ አምባሳደሮች ፣ ተጋባዥ አትሌቶች የሚታደሙበት መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ያዘጋጀው የሩጫ ውድድር ህዳር 8 ቀን 2017 ዓ/ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ ውድድሩ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

📌ለጋራ ደህንነት ሲባል ፍተሻ እንደሚኖር የውድድሩ ተሳታፊዎች ተገንዝበው አስፈላጊውን ትብብር ማድረግ እንዳለባቸው ፖሊስ ገልፆ የወድድሩ ተሳታፊዎች በሚያልፉት አካባቢ የሚኖሩ ነዋሪዎች እንደ ከዚህ ቀደሙ ከፀጥታ ኃይሉ ጎን በመቆም ትብብራቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ አዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪውን አቅርቧል።

📌ውድድሩ የከተማችንን ዋና ዋና መንገዶች የሚያካልል በመሆኑ ሩጫው ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቆ ውድድሩ በሰላም እንዲጠናቀቅ የፀጥታ አካላት አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት አጠናቀው ስራ መጀመራቸውን አዲስ አበባ ፖሊስ ገልጿል።

📌 ከውድድሩ ዓላማ ውጪ ህገ-ወጥ ተግባራትንና መልእክቶችን ማስተላለፍ የውድድሩን መንፈስ የሚረብሽ ስለሆነ አዘጋጅ ተቋሙ እና ተሳታፊዎች ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ እንደለባቸው እያሳሰበ ውድድሩ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ፡-

-ከኦሎምፒያ አደባባይ ወደ መስቀል አደባባይ (ኦሎምፒያ አደባባይ )

- ከጥላሁን አደባባይ ወደ ሳንጆሴፍ መብራት (ጥላሁን አደባባይ ) ለከባድ ተሽከርካሪ አጎና ሲኒማ

- ከአፍሪካ ህብረት መብራት ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (ጥይት ቤት መስቀለኛ )

-ከፓርላማ መብራት ወደ ኮንሰን መታጠፊያ (ፓርላማ መብራት )

- ከኮንሰን መታጠፊያ ወደ ገብርኤል (ኮንሰን መታጠፊያ )
ከጥይት ቤት ወደ ገብርኤል በጀርባው (ጥይት ቤት መታጠፊያ )
ከሴቶች አደባባይ ወደ ካዛንቺስ (ሴቶች አደባባይ )

- ከሴቶች አደባባይ ወደ ካዛንቺስ ቶታል (ሴቶች አደባባይ )
- ከ22 አደባባይ ወይም ዘሪሁን ህንፃ ወደ ዑራኤል አደባባይ (ዘሪሁን ህንፃ መስቀለኛ )

- ከፒኮክ አዲሱ መንገድ ወደ ዑራኤል አደባባይ (ፒኮክ መብራት)

- ከጋዜቦ አደባባይ ወደ ደንበል (ጋዜቦ አደባባይ)

- ከቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን መስቀለኛ ወደ ለገሃር መብራት (ቂርቆስ ቤ/ክርሰቲያን ነርክ ተራ )

- ከላንድ ማርክ ሆስፒታል መታጠፊያ ገነት ሆቴል ወይም ወደ ገነት መብራት (ላንድ ማርክ ሆስፒታል መስቀለኛ )

- ከጠማማ ፎቅ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (ጠማማ ፎቅ መስቀለኛ )

- ከአፍሪካ ህብረት መብራት ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (ሜክሲኮ ጥይት ፋብሪካ መስቀለኛ )

- ከፈረሰኛ መብራት ወደ ጨፌ ሜዳ (ፈረሰኛ መብራት )

- ከሞላ ማሩ መስቀለኛ ወደ ጌጃ ሰፈር (ጌጃ ሰፈር መስቀለኛ )

- ከከፍተኛ ፍ/ቤት አደባባይ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (ከፍተኛ ፍ/ቤት አደባባይ)

- ከሠንጋ ተራ 40/60 ወደ ሠንጋ ተራ መብራት (ሠንጋ ተራ 40/60 መታጠፊያ)

- ከጎማ ቁጠባ መብራት ወደ ብ/ቲያትር (ጎማ ቁጠባ መብራት)

- ከሜትሮሎጂ መታጠፊያ ወደ ፖስታ ቤት መብራት (ሜትሮዎሎጂ መታጠፊያ )

- ከጥቁር አንበሳ ሼል ወደ ኢምግሬሽን (ጥቁር አንበሳ ሼል)

- ከጎላ ሚካኤል መስቀለኛ ወደ ኢምግሬሽን (ጎላ ሚካኤል መስቀለኛ)

- ከቴዎድሮስ አደባባይ ወደ አገር አስተዳደር መብራት (ቴዎድሮስ አደባባይ)

ከንጋቱ 11:30 - ሰዓት ጀምሮ ውድድሩ እስከሚጠናቀቅ የተጠቀሱት መንገዶች የሚዘጉ ሲሆን በተጨማሪም በተገለፁት መስመሮች ላይ ቅዳሜ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ መኪና ለአጭርም ይሁን ለረጅም ጊዜ ማቆም የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ እያስታወቀ የፖሊስን አገልግሎት ለማግኘት 011 1110111 ወይም ነጻ የስልክ መስመር 991 መጠቀም እንደሚቻል ፖሊስ አስታውቋል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.center/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.center/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.center/wasumohammed
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ

ዶሮና የዶሮ ውጤት:-

እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥  የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።

የእንስሳት መኖ:-

ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤  ለበሬ ማድለቢያ፥  ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን

በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡

በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡

ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ

📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ

አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ  ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡

ስልክ ቁጥር :- 0910097080
                        0944125879
                        0919977639
  Email: metenie1974@gmail.com
 
 መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
 
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ነባር የሙስሊም መካነ መቃብር በኮሪደር ልማት ይፈርሳል መባሉ ቅሬታ ገጠመው

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ጌዲዮ ዞን፣ ይርጋጨፌ ከተማ ነባር የሆነ የሙስሊም መካነ መቃብር የተወሰነ ክፍሉ ለኮሪደር ልማት ይፈርሳል መባሉ ቅሬታ መፍጠሩን ነዋሪዎች እና የከተማው የእስልምና ጉዳዮች ሰብሳቢ ተናገሩ።

በከተማው የሚገኘው የቢላል መካነ መቃብር የመንገድ ማስፋፊያን ጨምሮ “ለሕዝብ መዝናኛ” ግንባታ 15 ሜትሩ እንደሚፈልግ የከተማው አስተዳደር ማሳወቁን ተናግረዋል።

መንገድ ዳር የሚገኘው እና ለ50 ዓመታት ዘላቂ ማረፊያ የሆነው መካነ መቃብሩ ለመንገድ ማስፋፊያ የተፈለገውን አምስት ሜትር ገደማ “አገራዊ ነው” በማለት ለኮሪደር ልማቱ እንዲውል ይሁንታ ቢያገኝም፤ ተጨማሪ የመካነ መቃብሩን 10 ሜትር መፈለጉ ግን ተቃውሞ ገጥሞታል።

የከተማው አስተዳደር በይርጋጨፊ ከሚገነቡ አራት ዘላቂ ማረፊያዎች ውስጥ አንዱ መሆኑን ጠቅሶ ‘ልማቱ አይቀሬ ነው’ ብሏል።

አንድ ለጉዳዩ ቀረብ ያሉ የአካባቢው ነዋሪ፣ ሕዝበ ሙስሊሙ “ከሚፈለገው በላይ” አንሰጥም እያለ ነው በማለት፤ ቅራኔው ለመዝናኛ ከተባለው ተጨማሪ ክፍል ጋር የተያያዘ መሆኑን ለቢቢሲ ተናግረዋል።

ከመካነ መቃብሩ የሚፈለገው ስፍራ “ፋውንቴን፣ ማረፊያዎች፣ መዝናኛ፣ በጎን ሱቆች” እንደሚሠሩበት መነገሩን ለጉዳዩ ቀረብ ያሉ ነዋሪ ገልጸዋል።/ቢቢሲ/
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.center/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.center/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.center/wasumohammed
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ታላቅ የምስራች ቤት ለመግዛት በ 200,000 ብር መመዝገብ ተፈቀዷል

👉200,000 ብር ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ የፈለጉትን ቤት ይምረጡ

👉#25% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ

  በከተማችን እምብርት ቦታ ላይ ከወዳጅነት ፓርክ እና ከ ሸራተን አዲስ በቅርብ እርቀት ከሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት አጠገብ እንሆ ብለናል

👉#በለ 1 መኝታ
        ከ 46ካሬ -71 ካሬ ድረስ

👉# ባለ 2 መኝታ
        ከ 75ካሬ -99 ካሬ

👉# ባለ 3 መኝታ
       106 ካሬ እና 111 ካሬ

ለበለጠ ☎️ +251927963337
            ☎️ +251907845454
#realestate #temerproperty #adisbebaethiopia #house #apartment #shop
ማይክ ታይሰን በጄክ ፖውል ተሸነፈ

ዝነኛው አሜሪካዊ የከባድ ሚዛን ቦክሰኛ ማይክ ታይሰን ራሱን ከፕሮፌሽናል ውድድር ካገለለ ከ19 ዓመታት በኋላ ወደ ውድድር ተመልሶ ከ27 ዓመቱ ጄክ ፖውል ጋር ቢጋጠምም ተሸንፏል።

ጄክ ፖውል ጋር በኤቲ ኤንድ ቲ ስታዲየም በተደረገው ፍልሚያ ማይክ ታይሰንን በማሸነፍ በቦክስ ሕይወቱ ትልቁን ድል ማግኘት ችሏል።

የ27 ዓመቱ ፖል ፍልሚያውን ድል በማድረጉ እስካሁን ካደረጋቸው 11 ውድድሮች በአንዱ ብቻ የተሸነፈ ሆኗል።
(አዲስ ዋልታ)
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.center/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.center/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.center/wasumohammed
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram Center
Telegram Center
Канал