Смотреть в Telegram
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
የዘረመል (ዲ ኤን ኤ) ምርመራ ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ ተጀመረ
ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አዲስ ያስገነባውን የፎረንሲክ ምርመራና ምርምር የልሕቀት ማዕከል ዛሬ አስመርቋል። ማዕከሉን መርቀው የከፈቱት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ፣ ማዕከሉ ከኢትዮጵያ አልፎ ለጎረቤት አገራትም አገልግሎት መስጠት እንደሚችል እና ማዕከሉ፣ የሰነድ፣ የዘረመል (ዲ ኤን ኤ)፣ የዲጂታል ፎረንሲክ እና የስውር አሻራ ማስረጃዎችን ለመመርመር በሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎች የተደራጀ እንደኾነ ተገልጧል። እስከዛሬ የዘረመል (ዲ ኤን ኤ) ምርመራ የሚደረገው ወደ ውጭ አገራት በመላክ ይሰራ ነበር።
⬇️
⬇️
⬇️
ቤተሰብ
❤
⬇️
⬇️
⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ
👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው
👇
በዚህ ይከታተሉ
https://t.center/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.center/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ
👇
መቀበያ
https://t.center/wasumohammed
Поделиться
Telegram Center
Канал
Присоед.