Смотреть в Telegram
🇷🇺🇪🇬 የሩሲያ እና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በዩክሬንና መካከለኛው ምስራቅ ግጭቶች ዙርያ ተወያዩ "ሚኒስትሮቹ አንገብጋቢ በሆኑ በርካታ የሁለትዮሽ ጉዳዮች እና የመካከለኛው ምስራቅ እና የዩክሬን ቀውስን ጨምሮ በዓለም አቀፍ አጀንዳዎች ላይ ተወያይተዋል" ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰርጌ ላቭሮቭ እና በባድር አብዴላቲ መካከል ስለተደረገው ውይይት በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። 🇱🇧 ላቭሮቭ፤ በሊባኖስ እና በቀጠናው ስላለው ሁኔታ ከቀድሞው የሊባኖስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳድ ሃሪሪ ጋር በአቡ ዳቢ መወያየታቸውንም ሚኒስቴሩ ገልጿል። ሩሲያ፤ የሊባኖስ ሉዓላዊነት እና አንድነትን ለመደገፍ አቋሟ የጸና እንደሆነ በድጋሚ አረጋግጣለች ሲልም ሚኒስቴሩ አክሏል። (ስፑትኒክ) ⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ ⬇️⬇️⬇️ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.center/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.center/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ https://t.center/wasumohammed
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram Center
Telegram Center
Канал