Смотреть в Telegram
ብዙ ጉዳት ያጋጠማቸው ክለቦች የትኞቹ ናቸው ? የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም በዘንድሮው የውድድር ዘመን በሊጉ ተጨዋቾቹን በጉዳት ብዙ ጊዜ ለማጣት የተገደደ ቀዳሚው ክለብ መሆኑ ተገልጿል። ቶተንሀም በውድድር ዘመኑ ተጨዋቾቹን አስራ ሶስት ጊዜ በጉዳት ምክንያት በፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች ማጣቱ ተነግሯል። ብዙ ጉዳት ያጋጠማቸው ክለቦች የትኞቹ ናቸው ?   ቶተንሀም :- 13 ጉዳቶች ብራይተን :- 12 ጉዳቶች ኢፕስዊች ታውን :- 12 ጉዳቶች አስቶን ቪላ :- 11 ጉዳቶች ክሪስታል ፓላስ :- 11 ጉዳቶች አርሰናል :- 10 ጉዳቶች ማንችስተር ሲቲ :- 10 ጉዳቶች ዌስትሀም ዩናይትድ በውድድር ዘመኑ በሁለት ጉዳቶች አነስተኛ ጉዳት ያጋጠመው ክለብ መሆኑ ተጠቁሟል። @Tikvahethsport           @kidusyoftahe
Telegram Center
Telegram Center
Канал