MANCHESTER UNITED

Канал
Логотип телеграм канала MANCHESTER UNITED
@man_united_ethio_fansПродвигать
358,63 тыс.
подписчиков
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት @wizhasher @wiz_hasher Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group {ስልክ ቁጥር} 0919337648
ደህና ደሩ ዩናይትዳውያን!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
International Watch !

ስዊድን ከስሎቫኪያ ጋር እያደረገችው ባለው ጨዋታ የክለባችን ተከላካይ ቪክተር ሊንድሎፍ በጉዳት ምክንያት ጨዋታውን አቋርጦ ወቷል!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የሩበን አሞሪም የስራ ቪዛ (ፍቃድ) በዛሬው እለት ተጠናቋል።

ዘገባው የቤን ጃኮብ ነው!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የታዳጊው ተጨዋች ፈላጊ!

የክለባችን ስካውት አስቶንቪላ ሃሪ አማስን ለማስፈረም እንቅስቃሴ እንደሚያደርጉ ዘግቧል።

ሆኖም ግን ተጨዋቹ በዩናይትድ መቆየት ይፈልጋል እናም በአሞሪም ስር መጫወትን እየጠበቀ ነው።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
🗣| ጆዜ ሞሪንሆ

"ፖግባ የቡድን አጋሮቹን የሚበክል ቫይረስ ነው።"

🗣| ፖል ፖግባ

"የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ስለ እግር ኳስ በጣም ትንሽ ነው የሚያውቁት።"

በጣም ባለ ሾርት ሚሞሪያሞች ካልሆን በስተቀር ፖግባ የብቃቱ ጫፍ ላይ ሁኖ ብናገኘው እንኳን ለክለባችን ልንመኘው የሚገባ ተጫዋች አይደለም በፍፁም።

ያለው የእግርኳስ ችሎታ ሳይሆን ባህሪ ለቡድኑ ሲበዛ ጠንቅ ነው።

ያው ወሬው መሰረተ ቢስ ቢሆንም እንኳን በዚህ ማነጋገር የነበረበት አይመስለኝም በግሌ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
በትዊተር ሙሉ ቀን ርእስ ሁኖ የዋለሁ ራሽፎርድ!

ማርከስ ራሽፎርድ ዛሬ NBA ጨዋታ ለመመልከት ኒውዮርክ ነበር።እናም ብዙ ትችቶችን አስተናግዷል። ተቺዎቹን የበለጠ ያስቆጣው ምን እንደሆነ ግልጽ አይደለም። ዛሬ USA ስለታየ ወይም በሌላ ርእሰ የታወቀ ነገር የለም! ነገር ግን ማርከስ አስቀድሞ እየተሟገተ ነው።

-ጃክ ፋውሴት 🗣 ራሽፎርድ የማጉየር ነጥብ ላይ ደርሷል። ጥላቻ አእምሮን ያሳውራል እና አእምሮን ከመጠቀም ይከለክላል ሲል ነቅፎታል።

- UtdFaithfuls ፀሃፊ 🗣“ዓለም አቀፍ ዕረፍት ነው። እግር ኳስ የለም፣ ነገር ግን ማርከስ ራሽፎርድ ወደ ቅርጫት ኳስ በመሄዱ በመገናኛ ብዙኃን እየተጠቃ ነው። እኚሁ ራሽፎርድ ከዚህ ቀደም ኢንተርናሽናል እረፍት ላይ በትጋት ሲሰራ የሚያሳይ የስልጠና ፎቶ ሲለጥፍ ይህ ሁሉ ሚዲያ የት ነበር? ብሎ ተከላክሎለታል!

የኛም ሃገር ደጋፊዎች በኮሜንት መስጫ ሳጥን ውስጥ ብዙ ትችት ስታደርሱ ተመልክቻለሁ ግን ይሄ አግባብ ነው ? ራሽፎርድ በዚህ ልክ የሚያስወቅሰው ደረጃ ላይ ነው ?

ይሄ ነገር ልጁን ዳግም እንዳያንሰራራ የሚያደርግ ነገር ነው!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
MANCHESTER UNITED
በሩበን አሞሪም ስር የሚገኙ ስታፎች የስራ ድርሻ እንደሚከተለው ነው ! 1) ካርሎስ ፈርናንዴዝ - ምክትል አሰልጣኝ 2) ጆርጅ ቫይታል - የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ 3) አዴሊዮ ካንዲዶ - የመጀመሪያ ቡድኑ አሰልጣኝ 4) ኢማኑኤል ፌሮ - የመጀመሪያ ቡድኑ አሰልጣኝ 5) ፓውሎ ባሬራ - የአካል ብቃት አሰልጣኝ @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
ትንሽ ግር ያላችሁን ሀሳብ ለማጥራት..

'First Team Coach' ማለትም የመጀመሪያ ቡድን አሰልጣኞችን እንዲሁ ምክትል አሰልጣኝ ልንላቸው የምንችል ሲሆን..

ስራቸውም በልምምዶች ወቅት ዋናውን አሰልጣኝ ማገዝ ፤ ስትራቴጂዎችን ማዘጋጀት እና ተጫዋቾቹን መገምገም ነው።

በአንፃሩ ደሞ 'Assistant Coach' ወይም ምክትል አሰልጣኞች ያላቸው ሚና ከዋና አሰልጣኙ ጋር ሁነው በቅርበት በመሆን መስራት እና የተለያዩ ምክሮችንም ለዋና አሰልጣኙ መስጠት ነው።

በዚህም ባላቸው የሚና ልዮነት Assistant Coach እና First Team Coach ተብለው ይከፈላሉ ማለት ነው ቀላል በሆነ መንገድ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
በያዝነው የውድድር አመት የክለባችን ከፍተኛ አሲስት አድራጊዎች በደረጃ !

- ብሩኖ ፈርናንዴዝ - 7 አሲስት

- አሌሃንድሮ ጋርናቾ - 5 አሲስት

- ክርስቲያን ኤሪክሰን - 3 አሲስት

- ማርከስ ራሽፎርድ - 3 አሲስት

- አማድ ዲያሎ - 2 አሲስት

- ዲያጎ ዳሎት - 2 አሲስት

- ጆሽዋ ዚርክዚ - 2 አሲስት

- ኑሳይር ማዝራዊ - 1 አሲስት

ጋርናቾ በአጠቃላይ በ 12 የጎል ተሳትፎ ቀዳሚው ተጫዋች ሲሆን ብሩኖ ደግሞ በ 11 የጎል ተሳትፎ ሁለተኛ ሆኖ ይከተላል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
በያዝነው የውድድር አመት የክለባችን ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች በደረጃ !

- አሌሃንድሮ ጋርናቾ - 7 ጎል

- ማርከስ ራሽፎርድ - 4 ጎል

- ብሩኖ ፈርናንዴዝ - 4 ጎል

- ክርስቲያን ኤሪክሰን - 4 ጎል

- ካርሎስ ካሴሚሮ - 3 ጎል

- አማድ ዲያሎ - 3 ጎል

- ራስመስ ሆይሉንድ - 2 ጎል

- ጆሽዋ ዚርክዚ - 1 ጎል

- ማትያስ ዴሊት - 1 ጎል

- ሀሪ ማጓየር - 1 ጎል

- አንቶኒ ዶሳንቶስ - 1 ጎል

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ከአሁኑ Thomas Shelby እና ግብረ አበሮቹ ማንችስተር ከተማን ተቆናጠውታል ! 😁❤️

ለማንኛውም ሩበን አሞሪም ከአዲሶቹ የስታፍ አባላት ጋር በመሆን በዛሬው እለት በማንችስተር ጎዳናዎች እየተዘዋወሩ ከተማውን ሲጎበኙ ነበር ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
በሩበን አሞሪም ስር የሚገኙ ስታፎች የስራ ድርሻ እንደሚከተለው ነው !

1) ካርሎስ ፈርናንዴዝ - ምክትል አሰልጣኝ

2) ጆርጅ ቫይታል - የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ

3) አዴሊዮ ካንዲዶ - የመጀመሪያ ቡድኑ አሰልጣኝ

4) ኢማኑኤል ፌሮ - የመጀመሪያ ቡድኑ አሰልጣኝ

5) ፓውሎ ባሬራ - የአካል ብቃት አሰልጣኝ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ከሩበን አሞሪም ጋር አብረው ከመጡት አምስት ያህል አሰልጣኞች በተጨማሪ..

ዳረን ፍሌቸር ፣ የቆሙ ኳሶች አሰልጣኝ አንድሪያስ ጂዮርጅሰን እና የግብ ጠባቂዎች ምክትል አሰልጣኝ የሆነው ክሬግ ማውሰን የአሰልጣኞች ስታፍ አባል ሆነው ይቀጥላሉ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#OFFICIAL

ካርሎስ ፈርናንዴዝ ፣ ጆርጅ ቫይታል ፣ አዴሊዮ ካንዲዶ ፣ ኢማኑኤል ፌሮ እና ፓውሎ ባሬራ ከሩበን አሞሪም ጋር ከስፖርቲንግ ሊዝበን ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ተዘዋውረዋል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ፖግባ ወደ ዩናይትድ ሊመለስ ይችላል !

ፖል ፖግባ አዲስ ቡድን እስኪያገኝ ድረስ በካሪንግተን እንዲሰለጥን ፍቃድ ሊሰጠው ይቻላል መባሉ ተሰምቷል ።

በአሁኑ ሰአት ቡድን አልባ ሆኖ የሚገኘው ፈረንሳያዊዉ የቀድሞ የክለባችን ተጨዋች አሁን ላይ በአሜሪካ ሚያሚ የሚገኝ ሲሆን ልምምዶችን ከቡድኖች ጋር እያደረገም ይገኛል ።

ፖል አዲስ ቡድን እስኪያገኝ ድረስም በማንቸስተር ዩናይትድ የልምምድ ስፍራ ተገኝቶ ልምምዶችን ሊያደርግ እንደሚችል በወሬ ደረጃ ተሰምቷል ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ከላይ በምስሉ የምትመለከቱት ወጣት የ4ኛ አመት የመካኒካል ኢንጂነሪንግ ተማሪ ሙላት ተቀባ የሚባል ሲሆን ለቤተሰቦቹ ሲል አስከፊውን ስደት ወደ ኢሮፕ የጀመረ ቢሆንም በሊቢያ በአጋቾች ተይዞ ለ 5ወራት ያክል እየተሰቃየ ይገኛል።

ቤተሰቦቹ ቤት ንብረታቸውን ሽጠው የተወሰነ ብር ቢያሟሉም ከተጠየቀው የገንዘብ መጠን 400ሺ ብር በመጉደሉ ልጃቸው አሀንም በሊቢያ በምታዩት መንገድ እየተሰቃየ ይገኛል።

እናም እባካችሁ ሁሉም ሰው ወንድም ፡ ጓደኛ እንዲሁም ልጅ ይኖረዋልና የተቻለንን ያክል ከታች በምትመለከቱት አካውንት ቁጥር በማስገባት የዚህን ወንድማችንን ህይወት እንታደገው።

እባካችሁን ትንሽም ሆነ ትልቅ እርዳታ አንድ ላይ ሲሆን ትልቅ ለውጥ ያመጣልና በቻላችሁት አቅም በቻላችሁት መጠን ትልቅ ትንሽ ሳንል ወንድማችንን እንታደገው።

ንግድ ባንክ- 1000660181036
አቢሲኒያ- 209476797

ስም - ሚኪያስ ብርሀኑ/በሀይሉ ዘሪሁን/ማክቤል ደመቀ

ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!
✈️ሁልጊዜ ቅዳሜ ለፌስቡክ ተከታዮቻችን 50 ዕድለኛ ተጫዋቾች በአቪዬተር ደስታ ለመደሰት 3 ነፃ በረራ ያገኛሉ!

🎉አሸናፊዎች በላሊቤት ፌስቡክ እና ቴሌግራም ገፃችን ላይ እሁድ ይፋ ይደረጋሉ!
ከፍ ብለው ይብረሩ እና ትልቅ ብር ያሸንፉ!
👉🏻አሁኑኑ ፈስቡክ እና ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ!
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘- https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35062&brand=lalibet
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35065&brand=lalibet
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻 https://t.center/lalibet_et

አሁኑኑ ይጫወቱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ!
LALIBET- WE PAY MORE!!!
Contact Us on 👉- +251978051653
ራሺ በኢንስታግራም ስቶሪው !

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
Telegram Center
Telegram Center
Канал