Смотреть в Telegram
ኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከሕብረት ባንክ ጋር በመተባበር የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና አካሄደ አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከሕብረት ባንክ ጋር በመተባበር “የአእምሯዊ ንብረት ምንነትና የፋይናንስ ተቋማት ሚና” በሚል ርዕሰ ጉዳይ የአንድ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ህዳር 3 ቀን 2017 ዓ.ም በሕብረት ባንክ ዋና መ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ አካሂዷል፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ ሕብረት ባንክን ጨምሮ ከተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት የተውጣጡ ሰልጣኞች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! 📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ 🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.center/HibretBanket 🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡
Telegram Center
Telegram Center
Канал