4-3-3 FAST SPORT™

Канал
Спорт
АмхарскийЭфиопияЭфиопия
Логотип телеграм канала 4-3-3 FAST SPORT™
@fast_sport4_3_3Продвигать
255,11 тыс.
подписчиков
51,6 тыс.
фото
414
видео
3 тыс.
ссылок
4-3-3 FAST SPORT ____________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት ⌚ 👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች 👉 | ትንተናዎች Cʀᴇᴀᴛᴏʀ ✉️ @Endash143 ɪɴʙᴏx @fast_sport4_3_3 2017 / ኢትዮጵያ
ሪያን ግራቨንበርች በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ ምርጡ አማካይ ነው ትላላችሁ? 👀

©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
VOTE፡- በፕሪሚየር ሊጉ ምርጡ ግብ ጠባቂ ማን ነው?

©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
ዛሬ በሚደረገው ተጠባቂው የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጫወታ ቴን ሀግ በHigh Line ከሚጫወተው የቶተንሀም ቡድን ጋር ምን አይነት ታክቲክ ይጠቀም ይሁን?

ጎል ማስቆጠር የከበደው እና በዘንድሮው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጫወታዎች 5 ጎሎችን ብቻ አስቆጥሮ 17 ትላልቅ እድሎችን ያባከነው የዩናይትድ የፊት መስመር ተጫዋቾች ዛሬስ ምን ያሳዩን ይሁን?

ሆይሉን ወይንስ ዜርክዚ ፡ አቋሙ የወረደው እና በብዙዎቹ እየተተቸ የሚገኘው ብሩኖ ወይንስ ኤሪክሰን ፡ ራሽፎርድ ወይንስ ጋርናቾ?

ብዙ ጥያቄዎችን የሚመልስ ተጠባቂ ጫወታ!


©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ኢፕስዊች ከ አስቶን ቪላ
12:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ቶተንሀም

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ሆልስታይን ኪል ከ ፍራንክፈርት 
01:30 | ሆፈናየም ከ ቨርደር ብሬመን

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ቶሪኖ ከ ላዚዮ
10:00 | ሮማ ከ ቬንዛ
10:00 | ኮሞ ከ ቬሮና
01:00 | ኢምፖሊ ከ ፊዮረንትና
03:45 | ናፖሊ ከ ሞንዛ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

10:00 | ቶሉስ ከ ሊዮን
12:00 | አንገርስ ከ ሬምስ
12:00 | ናንትስ ከ ሴንት ኢቴን
03:45 | ስታርስበርግ ከ ማርሴ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

09:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ጅሮና
12:15 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ሴቪያ
01:30 | ሪያል ቤቲስ ከ ኢስፓኞል
04:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሪያል ማድሪድ



©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
ትላንት የተደረጉ  ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ኒውካስትል 1-1 ማንችስተር ሲቲ
አርሰናል 4-2 ሌስተር ሲቲ
ብሬንትፎርድ 1-1 ዌስትሃም
ቼልሲ 4-2 ብራይተን
ኤቨርተን 2-1 ክሪስታል ፓላስ
ኖቲንግሃም 0-1 ፉልሃም
ወልቭስ 1-2 ሊቨርፑል

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

መቻል 1-2 ሲዳማ ቡና
ድሬደዋ ከተማ 4-1 ወላይታ ድቻ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ሞንቼግላድባህ 1-0 ዩኒየን በርሊን
ፍራይበርግ 0-3 ፓውሊ
ሜንዝ 0-2 ሃይደናየም
ሌፕዚግ 4-0 ኦግስበርግ
ወልቭፍስበርግ 2-2 ስቱትጋርት
ባየር ሙኒክ 1-1 ባየር ሌቨርኩሰን

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ዩድንዜ 2-3 ኢንተር ሚላን
ጄኖዋ 0-3 ጁቬንቱስ
ቦሎኛ 1-1 አታላንታ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሌንስ 0-0 ኒስ
ለ ሃቫሬ 0-3 ሊል
ሞናኮ 2-1 ሞንፔሌ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ሄታፌ 2-0 አላቬስ
ራዮ ቫልካኖ 1-1 ሌጋኔስ
ሪያል ሶሴዳድ 3-0 ቫሌንሲያ
ኦሳሱና 4-2 ባርሴሎና

©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
ኮል ፓልመር በ2024 በፕሪምየር ሊግ 3️⃣0️⃣ ግቦች ላይ ተሳትፏል። 🥶🎯

©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
ኢንተር ማያሚ ነጥብ ጥሏል !

ሌሊት በተደረገ የአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ጨዋታ ኢንተር ማያሚ ከቻርሌት Fc ጋር 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል ፤ ሊዮኔል ሜሲ በጨዋታው ጎል አስቆጥሯል ።

ኢንተርማያሚ አሁንም የአሜሪካን ሜጀር ሊግ እየመራ ይገኛል ።

©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
ኮል ፓልመር የቼልሲ የመጀመሪያ ጨዋታውን ካደረገ በኋላ በፕሪሚየር ሊግ ብዙ የጎል አስተዋፆ ያደረጉ ተጫዋቾች 📈🥶

©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
ትላንት የተደረጉ  ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ኒውካስትል 1-1 ማንችስተር ሲቲ
አርሰናል 4-2 ሌስተር ሲቲ
ብሬንትፎርድ 1-1 ዌስትሃም
ቼልሲ 4-2 ብራይተን
ኤቨርተን 2-1 ክሪስታል ፓላስ
ኖቲንግሃም 0-1 ፉልሃም
ወልቭስ 1-2 ሊቨርፑል

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

መቻል 1-2 ሲዳማ ቡና
ድሬደዋ ከተማ 4-1 ወላይታ ድቻ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ሞንቼግላድባህ 1-0 ዩኒየን በርሊን
ፍራይበርግ 0-3 ፓውሊ
ሜንዝ 0-2 ሃይደናየም
ሌፕዚግ 4-0 ኦግስበርግ
ወልቭፍስበርግ 2-2 ስቱትጋርት
ባየር ሙኒክ 1-1 ባየር ሌቨርኩሰን

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ዩድንዜ 2-3 ኢንተር ሚላን
ጄኖዋ 0-3 ጁቬንቱስ
ቦሎኛ 1-1 አታላንታ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሌንስ 0-0 ኒስ
ለ ሃቫሬ 0-3 ሊል
ሞናኮ 2-1 ሞንፔሌ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ሄታፌ 2-0 አላቬስ
ራዮ ቫልካኖ 1-1 ሌጋኔስ
ሪያል ሶሴዳድ 3-0 ቫሌንሲያ
ኦሳሱና 4-2 ባርሴሎና

4-3-3 FAST SPORT:
©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
TOP 6 🔥

©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
🦁 ቪክቶር ኦሲምሄን በጋላታሳራይ

▫️4 ጨዋታዎች
▫️4 አሲስት
▫️2 ጎሎች

©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
ሚኬል አርቴታ በፔፕ ጋርዲዮላ ላይ፡ "ከ10 አመቴ ጀምሮ አደንቃለው። በጥልቅ አከብረዋለሁ። ላደረገልኝ ነገር ሁሉ በጣም አመስጋኝ ነኝ እና አሁንም እያደረገልኝ ነው።

“አንድ ሰው ግንኙነቱን ማበላሸት ከፈለገ ይህ በእኔ እጅ አይደለም። ስሜቱ [የፍቅር] ጥልቅ ነው። (ፔፕ ጋርዲዮላ) ያውቀዋል፣ የማን ሲቲ ሰራተኞች ያውቁታል ምክንያቱም ዛሬም ከእነሱ ጋር (እናገራለሁ) እና ከቦርዱ ጋር የባለቤትነት መብት - ከሁሉም ጋር…”


©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
ከጠዋት ጀምሮ እስከዚች ሰአት ድረስ አብራችሁን ቆይታችሁ ስትከታተሉን ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን። የነገ ሰው ይበለን

መልካም አዳር ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች 💛💖

ዛሬ የተቆጠሩትን ሁሉንም ጎሎች ይመልከቱ
👇👇👇👇👇👇👇

4-3-3 ስፖርት  Highlight

4-3-3 ስፖርት  Highlight

Share
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
🚨 LALIGA TOP 6

©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
የሌሎቹ የምሽቱ ግጥሚያዎች ውጤቶች

©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
Ещё