Ethio Jobs Vacancy™

#የፈተና_ጥሪ
Канал
Бизнес
АмхарскийЭфиопияЭфиопия
Логотип телеграм канала Ethio Jobs Vacancy™
@Ethiojobs2000Продвигать
291,73 тыс.
подписчиков
11,6 тыс.
фото
2
видео
6,46 тыс.
ссылок
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ:: #Group t.center//Ethio_Jobs2000 #የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0 https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk For promotion 📩 @Share_Home
#የፈተና_ጥሪ

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ታህሳስ 24/2014 አውጥቶ በነበረው የቅጥር ማስታወቂያ በሲስተም ሶፍትዌር፣ ሲግናል አናሊስት፣ ሃርድዌር ዴቨሎፐር፣ ቴክኖሎጂ አናሊስት ፣ አርኤፍ/ማይሮዌቭ፣ ቴሌኮም ኢንጂነር፣ ሲስተም ኢንጂነር፣ ኮሚዩኒኬሽን እና ሲግናል ፕሮሰሲንግ የስራ መደብ ለመቀጠር ካመለከቱ አመልካቾች መካከል ለፈተና ብቁ ሆናችሁ የተገኛችሁ እና የስም ዝርዝራችሁ በአስተዳደሩ ድረ-ገፅ https://www.insa.gov.et/ ያለ እና አጭር የፅሑፍ መልዕክት በተንቀሳቃሽ ስልኮቻችሁ የደረሳችሁ አመልካቾች ለፈተና በተቀመጠዉ ቀን እንድትገኙ እንገልጻለን።

#ማሳሰቢያ
ለፈተና ስትመጡ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ እና የኮቪድ ፕሮቶኮል በጠበቀ መልኩ እንድትገኙ እያሳሰብን በፈተና ሰአት ስልክ (ሞባይል) ይዞ መገኘት የማይቻል መሆኑን አንገልፃለን።

የአጭር የጽሁፍ መልእክት ያልደረሳችሁ ሆኖም ስም ዝርዝራቸሁ ባመለከታችሁት የስራ መደብ ላይ ያለ ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀኑ እሁድ መጋቢት 11/2014 መሆኑን አዉቃችሁ በእለቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።


👉ሌሎች መረጃዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇👇
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87