ትንሽ ግር ያላችሁን ሀሳብ ለማጥራት..
'First Team Coach' ማለትም የመጀመሪያ ቡድን አሰልጣኞችን እንዲሁ ምክትል አሰልጣኝ ልንላቸው የምንችል ሲሆን..
ስራቸውም በልምምዶች ወቅት ዋናውን አሰልጣኝ ማገዝ ፤ ስትራቴጂዎችን ማዘጋጀት እና ተጫዋቾቹን መገምገም ነው።
በአንፃሩ ደሞ 'Assistant Coach' ወይም ምክትል አሰልጣኞች ያላቸው ሚና ከዋና አሰልጣኙ ጋር ሁነው በቅርበት በመሆን መስራት እና የተለያዩ ምክሮችንም ለዋና አሰልጣኙ መስጠት ነው።
በዚህም ባላቸው የሚና ልዮነት Assistant Coach እና First Team Coach ተብለው ይከፈላሉ ማለት ነው ቀላል በሆነ መንገድ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans