View in Telegram
FBC (Fana Broadcasting Corporate)
✔
የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በኢነርጂ ዘርፍ መሰማራት ይፈልጋሉ- ፕሬዚዳንት ፑቲን አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በኢነርጂ ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከብሪክስ አባል ሀገራት የመገናኛ ብዙኃን ኃላፊዎች ጋር በሞስኮ በነበራቸው ቆይታ÷ የሩሲያ እና ኢዮጵያን ዘርፈ-ብዙ ግንኙት በተመለከተ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ በዚሁ ወቅትም ኢትዮጵያ እና ሩሲያ ጠንካራ ሐይማኖታዊ፣ ባህላዊ…
https://www.fanabc.com/archives/266800
Share
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Find friends or serious relationships easily
Start