View in Telegram
#ለስራ ፈላጊዎች ለ2ኛ ግዜ የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የግብርናና አከባቢ ሳይንስ ኮሌጅ ና ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያለውን ክፍት የስራ መደብ ቴክኒካል ረዳቶች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ በኣካል በመምጣት እስፈላጊውን መረጃዎችን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ማሳሰብያ ለሁለተኛ ዲግሪና ከዛ በላይ አመልካቾች እድሜ ከ45 አመት በታች የመጀመርያ ዲግሪ CGPA ለወንድ =3.00 ለሴት =2.75 የሁለተኛ ዲግሪ CGPA ለወንድ 3.5 ለሴቶች 3.35 እና መመረቅያ ፅሑፋቸው- Very good and above መሆን አለበት ለመጀመሪያ ድግሪ አመልካቾች እድሜ ከ35 እመትበታች CGPA ለወንድ =3.25 ለሴት =3.00 የምዝገባ ቦታ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ የብቃትና ሰው ሃብት ኣስተዳደር ስራ ኣስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 21 ምዝገባ የሚካሄድበት ቀን ይሀ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ተመዝጋቢዎች ኦሪጂናል የት/ት ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው 👉ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን በየቀኑ የሚወጡ ስራዎችን በስልክዎ ወይም በኮምፒተርዎ ይከታተሉ👇👇👇 🔵Tellegram Channel👇👇👇 https://t.center/+UrLHDYKpjvkBtces https://t.center/+UrLHDYKpjvkBtces https://t.center/+UrLHDYKpjvkBtces 🟢Facebook Page👇👇👇 https://www.facebook.com/royalproffessionaljobs
Telegram Center
Telegram Center
Channel