View in Telegram
ዳኪዬዎች በእንቅልፍ ልባቸው ጠላት እንዳያጠቃቸው የሚከላከሉበት ስነ ህይወት አስገራሚ ነው። በሚተኙበት ወቅት ተራ በተራ የሚጠብቃቸው የየራሳቸው ዘብ ወይም ጥበቃ አላቸው። ዳኪዬዎች የሚያንቀላፉት በግማሽ የአንጎላቸው ክፍል ብቻ ነው። ቀሪው የአንጎል ክፍል ንቁ ሆኖ ይቆያል። በሚቀጥለው ቀን ደግሞ ሁለቱ የአንጎል ክፍሎች ድርሻቸውን ይቀያየራሉ። ትናንት እንቅልፍ አግኝቶ ያደረው የአንጎል ክፍል ዛሬ ተረኛ ዘብ ሆኖ ስራውን ያከናውናል። ትናንት ሲጠብቅ የነበረው ደግሞ ዛሬን ያርፋል። @Amazing_fact1 @Amazing_fact1
Telegram Center
Telegram Center
Channel