View in Telegram
ከሰሞኑ በአፍሪካ ከምድር ከነጋጋሪ የነበረው ጉዳይ። የፕሬ/ቱ ሚስት ጨምሮ ከ400 ሴቶች ጋር እልል ብሎ የተኛው ሰው 🤩...እንደሚታወቀው ታስሮ እንደነበር ይታወሳል ባልታሳር ኢባንግ ኢንጎንጋ የኢኳቶሪያል ጊኒ ብሄራዊ የፋይናንስ ምርመራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተርነት ሀላፊነት መባረራቸውን እና በቦታው በዜኖን ኦቢያንግ መተካቱ ተገጿል። ይህ ውሳኔ የተላለፈው ከ400 በላይ ሴቶች ጋር የነበረው ያልተገባ ግንኙነት በለም መሰራጩትን ተከትለው እንደሆነ የሀገርቱ ሚዲያዎች እየዘገቡት ይገኛሉ ። በሙስና ቅሌት ተጠርጥረው በእስር ቤት የሚገኘውን ገለሰብን በተመለከተ ትላንት ማምሻውን መግለጫ የሰጠው የሀገርቱ ፍርድ ቤት ፕረዚደንት ግለሰቡ ከብዙ ሴቶች ጋር ለፈፀመው ግንኙነት ሴቶቹን አስገድደው ካላደረገ በቀር ምንም በወንጀል የሚጠየቅበት ድንጋጌ በወንጀል ህጋችን ውስጥ አልተካተተም  ማለቱ ተዘግቧል 🤩።ነገር ግን ህጋዊ ምስቱ በኔ ላይ ደርቦብኛል ብላ ከከሰሰች ቢቻ ሊጠየቅ ይችላል ያለው ፕረዝዳንቱ ምስቱም ይህንን ታደርጋለች የሚል እምነት አይኖረኝም ማለታቸውን የሀገርቱ ሚዲያዎች ይፋ አድርጎል። የሰው ባለቤትም በማህበራዊ ሚዲያ የሚዘዋወረውን የባለቤቱዋ ቅሌት የሚያሳዩ የተወሰኑ ቪዲዮችን ከተመለከተች በኅላ እራሱዋን ስታ ሀኪም ቤት መግባቱዋም ተገልፆል ።🤩🤩 @Amazing_Fact1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram Center
Telegram Center
Channel