View in Telegram
በ1878 የተተረጎመው አዲስ ኪዳን፣ አሁን እጃችን ላይ በሚገኙ የመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ ትርጉሞች ውስጥ የሌሉ አንቀጾች አሉት። በስፋት የሚታወቀውና ዮሀናይን ኮማ እየተባለ የሚጠራው የአንደኛ የዮሐንስ መልዕክት አንቀጽ አሁን ባሉ መጽሀፍ ቅዱስ ትርጉሞች ውስጥ ባይኖርም በጥንቱ ትርጉም ውስጥ ግን ይገኛል። የዛሬው አጭር ቪዲዮ ይህንን የተመለከተ ነው፣ ተመልክተው ሼር ያድርጉት። https://vm.tiktok.com/ZMkA5AJrW/
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Find friends or serious relationships easily