View in Telegram
ነብዩ "ﷺ" የልጅ ልጃቸውን ብልት ስመዋል በሚል በግልቡ ለሚቀርበው ክስ የተሰጠ ማብራሪያ ▣ መግቢያ የኢንተርኔት አለም የክርስቲያን አቃቤዎች የገቡበት የምዕመን መሸሽ አጣብቂኝ በነብዩ ሙሐመድ "ﷺ" ስብእና ላይ ጥላሸት ይቀባልናል ብለው ያሰቡትን ማንኛውም ትርክት ከማምጣት ወደ ኃላ እንዳይሉ አድርጓቸዋል። በዚህ ረገድ ከሚጠቀሱ ትርክቶች ውስጥ ነብዩ "ﷺ" የልጅ ልጃቸውን ብልት ስመዋል በሚል የሚነሳው አንደኛው ነው። ዘገባው ሙሉ ለሙሉ ደዒፍ (ደካማ) ቢሆንም ጥቂትም ምዕመን ቢሆን ካደናገረልን በሚል ሲደጋግሙት ሰንብተዋል፣ ስለዚህ ጉዳይ እርግጡን የማያውቁ ሙስሊሞችንም ግራ ለማጋባት ሞክረዋል። ከዚህ በታች ዘገባውን እንገመግማለን። https://hidayacomparative.org/?p=1160
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Find friends or serious relationships easily