View in Telegram
ከዚህ በፊት የተለቀቀው ፖስት ላይ የነበረው ሊንክ ስላስቸገረ ተቀይሯል፣ አዲሱን ይጠቀሙ..! እስልምና ላይ ጥያቄ ያጫረባችሁ ጉዳይ ኑሮ ጥያቄ መጠየቅና መልሱን ማግኘት ለምትፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች በተቀመጠው ቡት ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ። ጥያቄ ስትጠይቁ ግን የሚከተሉትን ከግምት አስገቡ፦ ❐ በተቻለ መጠን ጥያቄያችሁ ረጅም ጹሁፍ ፍርዋርድ ከማድረግ በዘለለ ስፔስፊካሊ ጥያቄ የፈጠረባችሁን ክፍል ብቻ አጭር አድርጎ ማስቀመጥ ላይ ያተኩር። ❐ ቮይስ ሪከርድ ወይንም ቪዲዮ ሪከርድ ከሆነም ከ1 ደቂቃ ያልበለጠ ይሁን፣ በተቻለ መጠን ጥያቄውን አጭርና ግልጽ በሆነ መልኩ ለማቅረብ ሞክሩ። ❐ ፈትዋ ነክ ጉዳዮችን አትጠይቁ፣ እነሱን በተለያዩ መንገዶች ምላሽ የሚሰጡ ዑለሞች ስላሉ ለነሱ አቅርቡ። በዚህ ክፍል ንጽጽር ላይ ያተኮሩ ጥያቄዎችን ብቻ ለመጠየቅ ሞክሩ። ❐ ጥያቄዎችን የምመልሰው በቅደሞ ተከተል ስለሆነ በትዕግስት መጠበቅ ላይ አደራ እላችኃለው። በቻልኩት ልክ ሁሉንም በተራ ለመመለስ ስለምሞክር በመሀል እየመጣችሁ "የኔ ለምን አልተመለሰም" በሚል ወቀሳና ስድብ አትሰንዝሩ። በአላህ ﷻ ፍቃድ ሆንብየ የምተወው ምንም ጥያቄ አይኖርም። ስለዚህ በዚያ መልኩ ለመጠባበቅ ሞክሩ ኢንሻአላህ። ▣ ከጥያቄ በተጨማሪ አስተያየት ካላችሁም ማስቀመጥ ትችላላችሁ። https://t.center/Yahyanuhe1
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Love Center - Dating, Friends & Matches, NY, LA, Dubai, Global
Find friends or serious relationships easily