People in remote rural areas walk up to 5 up 10 km daily to get their phones charged. Our Fosera LSHS 10500 Phone Charging Station can remove this pressure. This system allows people to charge their phones locally and connect at any time through the phone. With our LSHS 10500 Phone Charging Station, access to the sun is enough to fully charge up to 30 phones at your own convenience. No need for electricity. Now is the time to buy Fosera LSHS 10500 Phone Charging Station to have your phones charged at all time on X-mass/Gena and Epiphany/Timkat holidays and stay in touch with friends and family without interruptions. በገጠሩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚኖሩ የማህበረስብ ክፍሎች ስልኮቻቸውን ቻርጅ ለማድረግ ቢያንስ 5 እስከ 10 ኪሎ ሜትር ይጓዛሉ። የፎሴራ ምርት የሆነዉ LSHS 10500 የስልክ ባትሪ መሙያ ይህንን ችግር ይቀርፋል። ይህ ምርት ሰዎች ስልኮቻቸውን በአቅራቢያቸው ቻርጅ እንዲያደርጉ እና በማንኛውም ጊዜ በስልክ እንዲገናኙ ያስችላቸዋል። በLSHS 10500 ስልክ ቻርጅ ለማድርግ ፀሀይ ብርሃን ማግኘት ብቻ በቂ ነው፤ ለእራስዎ በሚመች ሁኔታ በቀን ከ 30 በላይ ስልኮችን ለመሙላት የፎሰራ LSHS 10500 የስልክ ባትሪ መሙያን መግዛት ብቻ በቂ ነው። ፎሰራ LSHS 10500 የስልክ ባትሪ መሙያ ን ለመግዛት ጊዜው አሁን ነው .።