Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

Канал
Религия и духовность
Социальные сети
АмхарскийЭфиопияЭфиопия
Логотип телеграм канала Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
@zemedkunbekelezПродвигать
352,74 тыс.
подписчиков
20,6 тыс.
фото
2,95 тыс.
видео
1,37 тыс.
ссылок
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
К первому сообщению
"ርእሰ አንቀጽ"

“…የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ።” ማቴ 7፥15 …በግ መስለው፣ እንደ በግ የዋሕ መስለው፣ በመልክም፣ በቀለምም በግ መስለው ከሚመጡ ነገር ግን በተፈጥሮ በግ ያልሆኑ ነጣቂ ተኩላዎች ተጠንቀቁ ነው መጽሐፍ የሚለው። ቃሉ ነቢይ ሳይሆኑ ነቢይ ነን ብለው ስለሚነሱ ሐሰተኛ ነቢያት አስቀድሞ በራሱ በጌታችን እና በምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ አንደበት የተነገረ አምላካዊ ቃል ነው። ይህ ትንቢት መፈጸሙን ለማረጋገጥ እንደ አሸን የፈሉትን የጴንጤ የቴሌቭዥን ቻናሎችን ዞር ዞር ብሎ መመልከቱ በቂ ነው። ከአነስተኛና ጥቃቅን ጀምሮ እስከ ኢንቨስተር "ነቢያት" ድረስ እንደ ጉድ ይመለከቱበታል።

"…ለዛሬ በርእሰ አንቀጼ መመልከት የፈለግኩት ከዚህ "…የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ።" የሚለውን በተለይም ከሐሰተኞች ነቢያት የሚለውን ቃል ከሐሰተኛ ቦለጢቀኞች በሚል ተክቼ ለመጻፍ ነው የምሞክረው። በዘመናችን ልክ እንደ ሐሰተኞች ነቢያት እንደ አሸን የፈሉት ሐሰተኞች ቦለጢቀኞች ናቸው። እነዚህን ሓሳውያን መጋፈጥ፣ ማጋለጥ፣ መሞገት፣ ከምንፍቅና ሥራቸው መመለስ እና በእውነት መንገድ ቆመው እንዲገኙም የግድ ማጥመቅ ያስፈልጋል ብዬ ነው ርእሰ አንቀጹን ያዘጋጀሁት።

"…ኢትዮጵያ የምትከተለው የፖለቲካ አስተዳደር ሥርዓት፣ በሕገ መንግሥቷም ያጸደቀችው የዘር ቦለጢቃ ሥርዓትን ነው። የትግሬ ነፃ አውጪ ቦለጢቀኞችና የቦለጢቀኞቹ ደጋፊ ትግሬ በጋራ በቀደዱት ቦይ ይኸው የኦሮሞ ነፃ አውጪ ነን ባይ ቦለጢቀኞች እና ደጋፊዎቹም ከትግሬ በባሰ፣ በከፋ መንገድ እንደ ጎርፍ ውኃ ፈስሰው ይኸው ሀገር ምድሩን በዘር ቦለጢቃ ሱናሚ አጥለቅልቀውት ያደርግ ይሠራቸውን አሳጥቷቸዋል። ከትግሬዎቹ ቦለጢቀኞች ጥጋብ ያልተማረው የኦሮሞ ቦለጢቀኛም በጋለ ብረት ምጣድ ላይ እንዳረፈ ተልባ ከመንጣጣቱም ባሻገር ሀገር ምድሩን ቀውጢ እያደረገው ሀገሩን አደጋ ላይ ጥሎ ይታያል።

"…አሁን ተረኛ ነኝ ለሚለው ኦሮሞ ሕገ መንግሥቱ በሚፈቅድለት የዘር ቦለጢቃ እንዳሻው የመሆን መብት ይፈቅድለታል ሕገመንግሥቱ። ለዚህ ነው ዐማራ ክልል በጥላቻ ተሞልተው የሚሄዱት የኦሮሞ ወታደሮች ሞቅ ሲላቸው "ትግሬ 27 ዓመት ቀጥቅጦ ሲገዛቹ ትንፍሽ ሳትሉ እኛ ገና 6 ዓመት ሳንገዛቹ የምን መፈራገጥ ነው። ኦል ኡታልቱስ፣ ገዲ ኡታልቱስ ኦሮሞ ጀላ ቡልታ ብለው ራፕ እስከመደነስ የደረሱት። አዎ ተረኛ ነን። በተራችን ያሻንን ብናደርግ ለምን እንዳሻን አትሆኑልንም ነው ጭዌው። ኦሮሞ ነኝ ባዩ ቦለጢቀኛና የቦለጢቃው ደጋፊ ኦሮሞ መርዞ የመለስ ዜናዊ ባሰመረለት የዘር ክልል አስተዳደር ውስጥ የሚያደርገውን ነው ያሳጣው። ለኦሮሞ ነፃነት፣ እድገትና ብልፅግና ስል ነው በማለት በዘር ክልሉ ውስጥ የሚገኙ ሌሎች ነገዶችንና ሃይማኖቶችን ለይቶ በይፋ ይጨፈጭፋል። ከዐማራ እና ከኦርቶዶክስ፣ ከኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ የጸዳች አዲሲቷን ኦሮሚያ በኢትዮጵያ ሀብት ለመመሥረትም 24/7 ደፋ ቀና በማለት ላይ ይገኛል። ዛሬ ዐማራ በኦሮሚያ ውስጥ ያልተጻ ፖሊሲ፣ ያልታወጀ ዐዋጅ ወጥቶ በግልጽ የሚጨፈጨፈው፣ የሚጸዳው ኋላ ላይ በምትመሠረተው አዲሲቷ የምናብ ኦሮሚያ ላይ ለምን ብሎ ጥያቄ እንዳያነሣ ተብሎ ነው። ልብ በሉ እንደ ድሮው እንደ 16ኛው መቶ ክፍለዘመኑ የኦሮሞ ወረራ አሁን በኦሮሚያ ዐማራ ሲገደል አባት ብቻ አይገደልም። ብልቱ አይሰለብም። በኦሮሚያ ስትገደል እናትም፣ ልጅም፣ ዘመድም ካለ ሙልጭ አድርገው ነው  የሚጨፈጭፉት። ጠያቂ እንዳይኖር ማለት ነው። ይሄን ግፍ መናገር ብዙ ሰው ተራውን እየጠበቀ ነገር ግን ድብን አድርጎ ይፈራል። ቢፈራም አይፈረድበትም።

"…እስቲ ዛሬ በኦሮሚያ እዚሁ ሞጆ አዲስ አበባ አፍንጫ ስር የወጣውን የዘር ማጥፋት ዜና እንመልከት። ዜናው የዛሬ ነው። ዜናው የተሠራውም ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ሊቀጳጳስ በበላይነት በሚመሩት ሕጋዊ ሚዲያ የተዘገበ ነው። የዜናው ርዕስ አረጋዊ ካህን ዐራት ቤተሰባቸውን ጨምሮ ማንነታቸው ባልታወቁ ኃይሎች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ ነው የሚለው። ተመልከት መጪው እሬቻ ነው። ኢሬቻ ደግሞ በመስቀል ላይ እንዲከበር መንግሥት ስፖንሰር ያደረገው የዋቃ ጉራቻ በዕድ አምልኮ ነው። ሰይጣኑ የሚፈልገው የዐማራና የኦርቶዶክስ ደም ስለሆነ ግብሩን በአንድ ቀን ለዘር አምስት ቤተሰብ በማረድ አሳይተዋል።

"…መልአከ/መ/ቀሲስ ወልደ ኢየሱስ አያሌው የተባሉ በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በሉሜ (ሞጆ) ወረዳ ቤተ ክህነት በቢቃ ደ/መ/ቅ/ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ለ41 ዓመታት ያህል ከዲቁና እስከ ደብር አስተዳዳሪነት ድረስ በትሕትና ያገለጉ አባት ማንነታቸው ባልታወቁ አካላት ከባለቤታቸውና ከሦስት ልጆቻቸው ጋር በግፍና በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን የሉሜ ወረዳ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት የገለጸ ሲሆን ልጃቸው ዲ/ን መልአክ ወልደ ኢየሱስም የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ እንደነበር ተጠቅሷል፡፡ ጸሎተ ፍትሐት ሥርዓቱም የሞጆ ሉሜ ወረዳ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ሰላም ቆሞስ አባ ሰይፈ ገብርኤል ገረመው፣ የአድባራት አስተዳዳሪዎች ፣ አበው ካህናት ሊቃውንት ፣ በርካታ ምእመናን  በተገኙበት  በሞጆ ደ/ብ/ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን በብፁዕነታቸው መሪነት እየተከናወነ ይገኛል ይላል ነው የሚለው ምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሚዲያ።

"…ይሄን በኦሮሚያ ውስጥ የሚደረግ የዘር ማጥፋት የትግሬ አክቲቪስቶች ትንፍሽ ይላሉ? አይሉም። እነ ያሬድ ያያ ሰልፍ እንውጣ ይላሉ አይሉም። የኦሮሞ አክቲቪስቶች፣ ጋዜጠኞች፣ እነ አህመዲን ጀበል ትንፍሽ ይላሉ? አይሉም። ዳንኤል ክብረትና ብፁዕ አቡነ አብርሃም ተመካክረውም ቢሆን ይናገራሉ አይናገሩም። ድርጊቱ የተፈጸመው ጎጃም ቢሆንስ አስባችሁታል። የጎንደር ስኳድ አያሌው መንበር እስከ አሁን ስድስት ፖስት ለጥፎ ነበር። ጴንጤው ምስጋናው አንዷለም፣ የወልቃይት የሰሊጥ ነጋዴ ሌባ ስኳዶች ቲክቶክ ገብተው ዋይ ዋይ ባሉ ነበር። አንዳቸውም የሉም። ያሬድ ያያ እና ጌጡ ተመስገን ይመሩታል የሚባለው ጉርሻ የፌስቡክ ፔጅ ይተነፍሳል? በፍጹም። አዎ ለኢሬቻ ግብር ሲባል በኦሮሚያ ብቻ ሳይሆን ሰሞኑን ከዚህ የከፋ ዘግናኝ በዐማራ ክልልም ኦሮሙማው አሰቃቂ ግድያ ሲፈጽም እንሰማለን። በድሮን፣ በጀት፣ በታንክ ገበሬ ሲጨፈጭፍ፣ አብያተ ክርስቲያናት ሲያወድም ታየለህ። እሬቻ እስኪያልፍ እሬቻ የሚያበሉትን መቁጠር ነው። እስቲ ፍረዱ ከዚህ በላይ ዘር ማጥፋት አለ እንዴ?

"…በኦሮሚያ ይኖሩ የነበሩ የዐማራ ባለሀብቶች፣ ኦርቶዶክስ ኦሮሞዎች በሙሉ ታግተው ተዘረፈው ተገድለዋል። ቤተሰባቸውም ተበታትኗል። በዘዴ፣ በግልጽ፣ በሃላል ነው የጸዱት። እነ ሽመልስ አብዲሳ ምን እናድርግ እያሉ እየተቀደዱ፣ እንደ ዐማራ ክልል ፕሬዘዳንት እንደ ካልሲ፣ እንደፓንት፣ እንደ ሸሚዝ ሳይቀየሩ ባላቸው ሥልጣን ዐማራና ኦርቶዶክስን መጠበቅ ባለመፈለጋቸው ጴንጤዎቹ እነ ሽመልስ አብዲሳ ከክልሉ ዐማራና ኦርቶዶክስን አስፀድተዋል። ሽመልስ እንደነገረን ሸኔ ሴቶችን ብቻ ሳይሆን ወንዶች ላይ ግብረ ሰዶማዊነት በመፈጸም ነው ክልሉን ያነወሩት። ይሄ ሲነገር ኮሬንቲ ልጨብጥ የሚል ኦሮሞ ነፍ ነው። ስትፈልግ ታነቅ። ለምሳሌ እንዴት በሲስተም ተጠቃቅሰው እንደሚያጸዱት እንመልከት። አንድ የዐማራ ተወላጅ ወይም…👇① ከታች ይቀጥላል…
ለኢሬቻ ዋቀ ጉራቻ ግብር መሆኑ ነው…!

"…በዛሬው ርእሰ አንቀጼ ላይ ጠቅሼዋለሁ። ኦሮሙማው እንዴት ዐማራና ኦርቶዶክስን ከኦሮሚያም ከኢትዮጵያም እየጸዳ እንዳለ ጠቅሼላችኋለሁ። ኦሮሙማው እንዴት ሌላውን ከኦሮሚያ በኢኮኖሚ አድቅቀው፣ ተጠቃቅሰው ዘርፈው እያጸዱት እንደሆነም ጽፌላችኋለሁ። ቆይቼ ስለጥፈው አንብቡት።

"…ይህ ዜና የዛሬ ነው። ዜናው የተሠራው ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ሊቀጳጳስ በበላይነት በሚመሩት ሚዲያ የተዘገበ ነው። አረጋዊ ካህን ዐራት ቤተሰባቸውን ጨምሮ ማንነታቸው ባልታወቁ ኃይሎች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ ይልል ዜናው። በአንድ ቀን ለዘር ሳያስቀሩ አምስት ቤተሰብ ማረድ?

"…መልአከ/መ/ ቀሲስ ወልደ ኢየሱስ አያሌው የተባሉ በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በሉሜ (ሞጆ) ወረዳ ቤተ ክህነት በቢቃ ደ/መ/ቅ/ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ለ41 ዓመታት ያህል ከዲቁና እስከ ደብር አስተዳዳሪነት ድረስ በትሕትና ያገለጉ አባት ማንነታቸው ባልታወቁ አካላት ከባለቤታቸውና ከሦስት ልጆቻቸው ጋር በግፍና በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን የሉሜ ወረዳ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት የገለጸ ሲሆን ልጃቸው ዲ/ን መልአክ ወልደ ኢየሱስም የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ እንደነበር ተጠቅሷል፡፡ ጸሎተ ፍትሐት ሥርዓቱም የሞጆ ሉሜ ወረዳ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ሰላም ቆሞስ አባ ሰይፈ ገብርኤል ገረመው፣ የአድባራት አስተዳዳሪዎች ፣ አበው ካህናት ሊቃውንት ፣ በርካታ ምእመናን  በተገኙበት  በሞጆ ደ/ብ/ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን በብፁዕነታቸው መሪነት እየተከናወነ ይገኛል ይላል የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሚዲያ።

"…ለኢሬቻ ግብር ሲባል በኦሮሚያ ብቻ ሳይሆን ሰሞኑን ከዚህ የከፋ ዘግናኝ በዐማራ ክልልም ኦሮሙማው አሰቃቂ ግድያ ሲፈጽም እንሰማለን።

• ከዚህ በላይ ዘር ማጥፋት አለ እንዴ?
መልካም…

"…ከምስጋና በኋላ በቀጥታ የምንሄደው ወደ ተጠባቂው ርእሰ አንቀጻችን ነው። የዛሬው ርእሰ አንቀጼም በዐማራ ትግል ውስጥ የበግ ለምድ የለበሱ ነጣቂ ተኩላዎችን መውቃት ነው። ነጥዬ አውጥቼ ማደባየት ነው። የኦሮሞ ቦለጢቀኞች እንዴት ሀገርን እንደ ሀገር፣ ሕዝብን እንደ ሕዝብ በተለይ ዐማራን ከኦሮሚያ እያጸዱ እንዳለ የምናይበት ነው።

"…ምሽት በቴዲ ሀዋሳ የቲክቶክ መንደር እስክንገናኝ ድረስ በዚህ ርእሰ አንቀጽ ላይ ስንወያይ እናመሻለን። እህሳ ያን ወተት አንጀት ሊማሊሞ አላማጣ ግራካሱ ዸንገጎ የዓባይ ወንዝ የመሰለ ረጅም ርእሰ አንቀጼን ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ ወይ…?

• ተናገሩ ዝግጁ ናችሁ ወይ…?
“…በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁአችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።” 1ኛ ጴጥ 3፥15

• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?

• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
በመጨረሻም…

• ዳምጦም እንደ ስኳዶቹ የአስተያየት መስጫ ሰንዱቋን ቆለፈች። ኤት’አባሽ።

• ዳምጦ የጦስ ዶሮዬ ናት። ፈጣሪ ሲያንቀዠቅዥ ያመጣልኝ የጦስ ዶሮዬ። የስኳዱን የሸዋ መሬት ምንጭ አደርቀዋለሁ። ለጊዜው እዚህ ጋር ያዝ አደርጋት እና ሌላ የሚመታ የስኳድ ድብቅ ቡሉጉ ጎትቼ፣ ፈልፍሌ አወጣለሁ።

"…ጎንደርን እና የጎንደር ፋኖን አንቆ ከያዘው፣ ሸዋን እንደ ዘንዶ ተጠምጥሞ ካነቀው ከግማሽ ዐማራ፣ ከግማሽ ቅማንት የተደቀሉ ዐማራ ጠል ፀረ ጎንደር ፀረ ሸዋ፣ ፀረ ወሎ ጥቂት ኃይሎች እጅ ያላላቀቅ እንደሁ እኔ ዘመዴ ቱ…! አዛኜን ሞቻለሁ።

"…የቲክቶክ መንፈስ ራሱ ተለወጠ እኮ። የጎንደር ልጆች ተረጋግተው ማውራት ጀመሩ። የሸዋ ልጆች ከፖለቲካው ቅማንቴና ከአገው ሸንጎ ልቅ አፎች አረፈ፣ ተገላገለ እኮ። እስቲ በቲክቶክ መንደር ዞር ዞር በሉማ። ማርያምን ጉድ እኮ ነው የምታዩት።

"…አዛኜን እኔ ዘመዴማ ራስህን አካበድክ አትበሉኝና የማይም ከባድ ሚዛን ነኝ። ምድረ ብርቧክሳም ዶፍተር ነኝ ባይ የጠንቋይ ልጅ ሁላ ሽንት በሽንት አደረግኩት እኮ።

• አይደለም እንዴ? ዋሸሁ እንዴ? 😂
"…ተመልከቱልኝማ…

"…በፈረንጆቹ 2020 ለተፈናቃዮች ይሄን ሁሉ ዱቄት፣ ብርድልብስ፣ ፍራሽ፣ ሰንጋ በሬ አርዶ እንዲያበላ ልኬው በነበረ ሰዓት እንዴት አክብሬው እንደጻፍኩለት። እሱም ስንት መቶ ኪሎ ሜትሮችን አቆራርጦ ሄዶ ፎቶ ተነሥቶ እንደላከልኝ። ከዚያ ነው ሂሳብ እንሥራ ስለው የካናዳዎቹም፣ የአሜሪካዎቹም ያደረጋቸውን ሲነግሩኝ በራሴ አፍሬ ስልኩን አጠፋፍቼ ይህን ሰው አታሳየኝ ብዬ የተለየሁት።

"…አሁን እኮ ነው ስኳድን መግረፍ ስጀምር፣ እስኳድም ተገርፎ ድራሽ አባቱ ሲጠፋ፣ ይሄ የዐማራ ፊት የሌለው ጨ ፊት ሰውዬ ከአያሌው መንበር ጋር ሆኖ የሚያቀረሽብኝ። ወይኔ ዘመዴ። ቀላል ሠራልኝ መሰላችሁ። 😂😂😂

"…እኔን እንኳ እሺ ራሳ ላይ ፋኖዎች አሉኝ ብሎ የዘረፋቸው ሰዎች ናቸው የሚያሳዝኑኝ። እናቴ እሱ ለሚስቱ ዩኒቨርስቲው በራፍ ላይ ኮስሞቲክ ቤት ነው የከፈተላት። ሲሳይ ዳምጤ እግዜር ይይልህ።

"…ዐብንን አፈረሰ። ጎጃሜ መኖር የለበትም ብሎ እነ ክርስቲያን ታደለን በሙሉ አባርሮ በጎንደር እስኳድ ሞላው። ጎንደር፣ ሸዋ ወሎ የሚለው ለዚህ ነው። የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲውን ፕሬዘዳንት ሰልሎ ጠቁሞ ካስያዘ በኋላ ስንት ሚልዮን ብር እነ መከታው እንዲቀበሉት አድርጎ የተካፈላቸው አረመኔ እኮ ነው ይሄ ሰይጣን።

"…አሄሄ መች ለቅቄህ ዳምጦ…😁😂

"…
ተመልሼ መጣሁ…!

"…የጎንደር ስኳድ የሻዋው ተጠሪን ፀረ ጎጃም ዐማራው ፍሮፌሰር ዳምጠው ነገር ፈልጎኝ፣ ሌብነቱን፣ ወራዳነቱን ለዓመታት ደብቄለት የድሆች አምላክ ይፍረድበት ብዬ ችላ ብለውም አጅሬው ግን ደብረ ብርሃን ተቀምጦ ለጎንደር ስኳድ መሰለሉን፣ ለእነ መከታው ማሞ መረጃ እያቀበለ ዐማራ ማስፈጀቱን እያወቅኩበት እንኳ ሊፋታኝ አልቻለም። አሁን ለደወሉልኝ በሙሉ ያልኩትም ይሄንን ነው። "የጠላት ልየታችን" ብሎ ጠላት ነው ያደረገኝ ፍሮፌሰሩ"

በመጀመሪያ ፍሮፌሰሩን ላርመው…

• የኃይማኖት አይባልም የሃይማኖት በል
• አረንጓዷ ቢጣ አይባልም አረንጓዴ፣ ቢጫ በል
• መጥራት የፈለግከው ሰንደቅ ዓላማችንን ከሆነም ፀረ ኢትዮጵያ ስሁላዊ ስለሆንክ እንጂ እንኳን አንተ ወደል ፍሮፌሰሩ ይቅርና የአፋር ግመሎች እንኳ የኢትዮጵያን የሰንደቅዓላማ አሳምረው ያውቃሉ። አረንጓዴ💚  ቢጫ 💛 ቀይ❤️። ጨርቅ አይባልም። ዴየደብ። ሰደብከኝ በል አሉህ ደግሞ።
• እየታገል አይባልም እየታገልን በል።
• የፖለቲካ ምእመን ደግሞ ምን ዓይነት ነው?
• ተዋህ አይባልም ተዋሕዶ በል።
• ህዝብ አይባልም ሕዝብ በል።
• አዋጃቸው አይባልም ዐዋጃቸው በል።

"…ጎንደርና ሸዋን ለይቼ ሰድቤ፣ ወሎና ጎጃምን እንዴት ረሳሁ ፍሮፌሰር። አንት ወደል ሌባ። በሪልስቴት ስም እየሠራህ ያለውን፣ የአንዲት ምስኪን ሴት አርባ ሺ ብር በሲሳይ ዳምጤ በጎንደሩ ስኳድ አስፈራርተህ በልተህ ያስቀረኸውንም ይፋ አወጣዋለሁ። የራሳውንም ጉድ እንወያይበታለን።

• ለስኳድ መልስ አልሰጥም ይሄን የሸዋ የእስክንድር ጆሮ ግን አለረፋታውም። ከእኔና ከእሱ ማን የዐማራ ጠላት እንደሆነም አብረን ዘና ፈታ እያልን እናየዋለን። እኔ ለዐማራ ኤሊቶች ክብር ብዬ ብተወውም እሱ ግን ረስቶልኛል ብሎ ከመጣ ሚጥሚጣ ነው የማጥነው።

• ተመልሼ እመጣለሁ።
ጀመርኩት…!

"…በጊዜ ሌብነቱን ስላየሁ "ተከድኖ ይቀመጥ" ብዬ ነውሩን ደብቄ አርፌ ተቀምጬም ነበር። ሳልነካው ለምን እስክንድር ተነካ? ዘመነ ካሤና ጎጃም ለምን ተደገፉ ብሎ ሸዋ ደብረ ብርሃን ላይ ተቀምጦ ሲያብድብኝ ባየው ጊዜ፣ ስኳድ አያሌው መንበር ጮቤ ረገጦ ባየው ጊዜ ነው ላስተነፍሰው የመጣሁት። በመጀመሪያ ግን ፍሮፌሰሩን አማርኛ ላርመው። 😂

• አድርግልኝ ካልክ በኋላ ። ነጥብ አትዘንጋ
• የነ የሚለውን የእነ ብትለው ስምም ይሆናል።
• ይሰራልም የስራም አይባልም ይሠራል የሥራ እንጂ።
• ጎንደር፣ ሸዋን፣ ወሎን ከጠቀስክ በኋላ ጎጃምን ወዘተ ብለህ ለምን ዘለልክ? አይ ስኳድ።
• ዳቢሎስ አይባልም ዲያብሎስ እንጂ።
• እርኩሰት አይባልም ርኵሰት እንጂ።
• ለሌባ ታቦት ይቀረጽለት አልልም።
• እያወድሰ አይባልም እያወደሰ እንጂ።
• 40 ጻጻሳት አይባልም። ፀጸ የሚያበዛው ቅናት ነው። ጳጳሳት በል ዳምጦ።😂 የምን ጻጻሳት ነው።
• ለህዝብ አይባልም ለሕዝብ እንጂ።
• ቴወድሮስ አይባልም ቴዎድሮስ እንጂ። በቅጡም እኮ መገረድ አልቻለም።

"…ይሄን ፀረ ዐማራ ዐማራ ጠል ከኦሮሚያ ለተፈናቀሉ ምስኪኖች የላኩትን ብር ቀርጥፎ የበላ ሆዳም መጀመሪያ እኔ ዘመዴ የሐረርጌው ቆቱ አማርኛ ላስተምረው ብዬ ነው። አልተማርኩም መሃይም ነኝ እንጂ እኔ ዘመዴ ብማርና ፊደል ብቆጥር ኖሮ አልቻልም ነበር። አለመማሬ ነው የጎዳኝ።

"…ለማንኛውም ይሄን ፀረ ዐማራ የስኳድ ሽንት ጨርቅ ሆዳም ተብታባ ገመድ አፍ ስድ ቢዘገይም ዛሬ ከመሸ እጄ ጥሎታል። አሁን በዚህ ሰዓት ሂልተን ሆቴል ያለው ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ፣ እነ ዶፍተር ምስጋናው፣ የስለላ ሥራ የምትሠራለት መከታው ማሞና እስክንድር ነጋ ያስጥሉህ እንደሁ አያለሁ። +251911931357 በዚህኛው ስልክህ ብደውል አላነሣ ስላልከኝ ነው ዳምጦ።

• ቆይቼ እመለሳለሁ።
Ещё