Ethio Jobs Vacancy™

#አዲስ
Канал
Бизнес
АмхарскийЭфиопияЭфиопия
Логотип телеграм канала Ethio Jobs Vacancy™
@ethiojobs2000Продвигать
291,73 тыс.
подписчиков
11,6 тыс.
фото
2
видео
6,46 тыс.
ссылок
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ:: #Group t.center//Ethio_Jobs2000 #የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0 https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk For promotion 📩 @Share_Home
К первому сообщению
የግል_ከፍተኛ_ትምህርት_ተቋማትና_እውቅና_ፈቃድ_የተሰጣቸው_የትምህርት_መስኮች.pdf
6 MB
#ETA
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን እስከ የካቲት 2014 ዓ.ም ድረስ ያጠናቀራቸውን አጠቃላይ የ350 ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን እና የትምህርት መስኮቻቸውን የእውቅና ፈቃድ የሚገልጽ የተሟላ መረጃ ይፋ አድርጓል፡፡

ከ350ው 330ዎቹ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሲሆኑ 20 ተቋማት በርቀት ትምህርት እውቅና የተሰጣቸው የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በክልል መንግስታት የሚተዳደሩ ተቋማት ይገኙበታል።

የእውቅና ፈቃድ ባልታደሰባቸው የትምህርት መስኮች #አዲስ_ተማሪ_መቀበል_እንዳይችሉ ተደርጎ የተዘጋጀ ነው፡፡

ይፋ የተደረገው መረጃ እስከ የካቲት ወር ድረስ ያለውን የእውቅና ፈቃድ መሆኑን ባለስልጣኑ ገልጿል።

በሂደት ላይ ያሉ የእውቅና ፈቃድ እና የእውቅና ፈቃድ እድሳት ጥያቄዎች ውሳኔ ሲያገኙ እንዲሁም በተለያዩ ምክንያቶች የእውቅና ፈቃድ ሲሰረዝና በሌሎች ምክንያቶች የውሳኔ ለውጦች በሚኖሩበት ወቅት የመረጃ ለውጥ ሊኖር እንደሚችል አሳውቋል።

በመሆኑም ፦
- ተማሪዎች፣
- ወላጆች፣
- ቀጣሪና የሙያ ፈቃድ የሚሰጡ ድርጅቶች ፣
- የሚዲያና ማስታወቂያ ተቋማት ፣ እንዲሁም መላው ህብረተሰብ የተቋማቱን ወቅታዊ መረጃ በመከታተል ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ባለሥልጣኑ በጥብቅ አሳስቧል።

ተቋማት ይፋ ከተደረገው የእውቅና ፈቃድ መረጃ ውጪ ተማሪ ተቀብለው ቢያስተምሩ ህጋዊ እና አስተዳደራዊ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን ባለስልጣኑ አሳውቋል፡፡

ይፋ በተደረገው መረጃ የማስተካከያ ጥቆማ የሚኖራቸው ተቋማት በህጋዊ ተወካዮቻቸው በኩል ለባለስልጣኑ ማሳወቅ የሚችሉ መሆኑ ተገልጿል።

[ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና እውቅና ፈቃድ የተሰጣቸው የትምህርት መስኮች ከላይ በ #PDF ተያይዟል ]

#JOIN AND SHARE👇👇👇
@ETHIOJOBS2000
@ETHIOJOBS2000
@ETHIOJOBS2000
🏘🏘🏘🏘🏘🏘🏘🏘🏘🏘🏘🏘🏘🏘

#አዲስ አበባ ላይ እርሶ በመረጡት ቦታ በፈለጉት
ዓይነት ምን አይነት ቤት ለመግዛት አስበዋል ?

የት አከባቢ ይፈለጋሉ???

👉ልደታ
👉ቄራ
👉መርካቶ
👉ሰንጋተራ
👉አውቶቡስ ተራ
👉ሽሮ ሜዳ
👉አራደ
👉ፒያሳ
👉አዲሱ ገበያ
👉ጉለሌ
👉አስኮ
👉ኮልፌ
👉አጣና ተራ
👉ዊንጌት
👉አብነት
👉ጦር ኃይሎች
👉ሜክሲኮ
👉ለገሃር
👉ዘነበወርቅ
👉ቀራንዮ
👉ብሥራተ ገብርኤል
👉ሳሪስ
👉ጎፋ
👉ለቡ
👉ጀሞ
👉ፉሪ
👉አየር ጤና
👉ቤተል
👉መነን
👉6 ኪሎ
👉4 ኪሎ
👉ፈረንሳይ
👉ጃንሜዳ
👉የካ
👉ጉርድ ሾላ
👉ካዛንቺስ
👉22
👉ቦሌ
👉ደምበል
👉ጎተራ
👉ኮተቤ
👉ቃሊቲ
👉ገላን
👉ቱሊድምቱ
👉ኮዬ
👉ገርጂ
👉ጎሮ
👉ጉራራ
👉አያት
👉ሲምሲ
👉መሪ
👉ጣፎ
👉አራብሳ..... ነው ወይስ መገናኛ አካባቢ ምን አይነት ቤት እናሸሽጥዎ......???

👌ሆቴል 👌አፓርታማ
👌ቪላ 👌ሪልስቴት ወይስ
👌ኮንዶሚንየም
እንግዲያውስ ከየትኛውም ጊዜ በላይ እርሶን ለማገልገል ለዓመታት ያካበትነው ልምዳችንን ይዘን ስንቀርብ በደስታ ነው፡፡

በተመጣጣኝ ዋጋ አዱ-ገነት ላይ የፈለጉትን ዓይነት ቤት በመረጡት ቦታ ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ እኛን ያናግሩን

ለደንበኞቻችን የምንሰጠው አገልግሎት ተመራጭ ያደርገናል፡፡

🍭🍭🍭🤙 Ethio Jobs Vaccancy 🤙🍭🍭🍭


📞📞📞ይደውሉልን

0923552219
✉️ @ethio0923

ስለመረጡን እናመሰግናለን 🙏