Ethio Jobs Vacancy™

#IT
Канал
Бизнес
АмхарскийЭфиопияЭфиопия
Логотип телеграм канала Ethio Jobs Vacancy™
@Ethiojobs2000Продвигать
291,87 тыс.
подписчиков
11,6 тыс.
фото
2
видео
6,46 тыс.
ссылок
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ:: #Group t.center//Ethio_Jobs2000 #የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0 https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk For promotion 📩 @Share_Home
#ነፃ_የትምህርት_ዕድል

LG-KOICA Hope የቴክኒክና ሞያ ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በግል ከፍለው መማር ለሚቸገሩና የመግቢያ መስፈርቱን ለሚያሟሉ ተማሪዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን በነጻ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።

ኮሌጁ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች በላከው መልዕክት በዚህ ዙር እስከ 150 ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር መዘጋጀቱን ገልጾ የሀገር ዉስጥና የዉጭ ሀገር የሥራ ዕድል አማራጮችም እንዳሉት ጠቅሷል።

ከዚህም በተጨማሪ መስፈርቱን አሟልተው ለሚመረጡ ተማሪዎች በነጻ ማስተማር ብቻ ሳይሆን የምግብ፣ የትራንስፖርት እና ሌሎች ወጪዎችን እንደሚሸፍን ገልጿል።

ለማመልከት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፦

1. መንግስት ለ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ያስቀመጠዉን የቴክኒክና ሙያ የመግቢያ መስፈርት የሚያሟሉ፤

2. የኮሌጁን መግቢያ ፈተና  ማለፍ የሚችሉ፤

3. ከፍለው ለመማር  የማይችሉ ይኽንን የሚገልጽ ማስረጃ ከሚኖሩበት ቀበሌ ካመጡ ቅድሚያ ያገኛሉ።

የትምህርት መስኮች፦

#Electronics: Electrical Electronics equipment servicing management[ Level III & IV]

#IT : Hardware and network servicing [Level III & IV]

#የማመልከቻ_ጊዜ፡ ከየካቲት 24 - መጋቢት 22 ባሉት 21 ተከታታይ የስራ ቀናት

#አድራሻ: ሰሚት ኮንዶሚኒየም 3ኛ በር ከጠዋቱ 2፡00 - 1፡00 ሰአት

#ስልክ:  011-6-67-75-64 / 011-6-66-18-29

👉ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
​​#new_vacancy ⬇️

🔰Wegagen Bank S.C
Vacancy Announcement

◾️Position: #IT Technical Support Officer

Job Purpose

• To respond to Information Technology customer service requests and incidents related to infrastructure and application services in a single point of contact to ensure smooth and uninterrupted Bank operations.
- Req No: 1
- Place of Work: District Offices in Addis Ababa

◾️How to Apply

• Applicants fulfilling the stated criteria could send their applications with CV and copy of testimonials by mail or put in the application Box placed at the entrance of Bank’s Head Quarter Building, located around A.A Stadium from Monday December 23, 2019 to Saturday December 28, 2019, P.O.Box 1018, Addis Ababa, Tel: 0118-72-02-06 / 011-878-76-17

◾️Qualifications/Skills

Job Requirement

• BA Degree in Computer Science, Computer Engineering, Information System, Information Science, Software Engineering, Electrical Engineering or related field with a three (3) years of relevant work experience.

Education Level : Bachelor's
Experience : 3-5 years

🅾Deadline 👉December 28/2019

for more jobs 👇👇👇

Join @Ethiojobs2000
​​#new_vacancy ⬇️

🔰Nib International Bank S.C
Vacancy Announcement

◼️Position: #IT_Risk_Officer

Place of Work: Addis Ababa

◼️How to Apply

• Interested applicants should submit their CVs and non-returnable Supporting documents in person to NIB International Bank HRM Department (Dembel City Center 5th Floor) or Mail to:
HRM Department
P.O. Box 2439
Tel: 011-5 503288
NIB International Bank
Deadline: Ten working days from this vacancy announcement.

◼️Qualifications/Skills

• Educational Qualification: Masters or Bachelor Degree in Computer Science, Information Technology, Computer Engineering, Software Engineering, or any other related discipline from a reputable university Profession Qualification(s) e.g. CRISC, CISM, CEH, CISP,CISA
• Work Experience & Required Skills: 4 years of experience directly related to IT Environment

Education Level : Bachelor's
Experience : 3-5 years

🅾Deadline 👉October 03/2019

for more jobs 👇👇👇

Join @ethiojobs2000
➤እሮብ┃ቀን:29/05/2011ዓም
📜📍የስራ ማስታወቂያ📍📜
🐝BEE AGENCY  ❬ ቢ: ስራ ነጋሪ ❭
ስልክ : 0961107815 / 0922637007

🔸የስራ መደብ:#ሴልስ
የት/ደረጃ: #12+/ፆታ:#ሴት
የስራ ልምድ: #0 አመት
የስራ ቦታ:#አዲስ አበባ

🔸የስራ መደብ:#ኢንተርኔት ቤት አስጠቃሚ
የት/ደረጃ: #12+/ፆታ:#ሴት
የስራ ልምድ: #0 አመት
የስራ ቦታ:#አዲስ አበባ

🔸የስራ መደብ:#ሴኬረተሪ
የት/ደረጃ: #ዲግሪ/ዲፕሎም/ፆታ:#ሴ
የስራ ልምድ: #2 አመት
የስራ ቦታ:#አዲስ አበባ

🔸የስራ መደብ:#IT መምህር
የት/ደረጃ: #ዲግሪ/ዲፕሎም/ፆታ:#ሴ/ወ
የስራ ልምድ: #2 አመት
የስራ ቦታ:#አዲስ አበባ

🔸የስራ መደብ:#IT ሜንቴናንስ
የት/ደረጃ: #ዲግሪ/ዲፕሎም/ፆታ:#ሴ/ወ
የስራ ልምድ: #2 አመት
የስራ ቦታ:#አዲስ አበባ

🔸የስራ መደብ:#ነርስ
የት/ደረጃ: #ዲግሪ/ዲፕሎም/ፆታ:#ሴ/ወ
የስራ ልምድ: #0 አመት
የስራ ቦታ:#አዲስ አበባ
ደሞዝ:#3000

🔸የስራ መደብ:#IT ኤክስፐርት
የት/ደረጃ: #ዲግሪ/ፆታ:#ሴ/ወ
የስራ ልምድ: #2 አመት
የስራ ቦታ:#አዲስ አበባ

🔸የስራ መደብ:#ICT ሲስተም ላይ የሰራች
የት/ደረጃ: #ዲግሪ/ፆታ:#ሴት
የስራ ልምድ: #1-2 አመት ኢንተርናሽናል ድርጅት ዉስጥ
የስራ ቦታ:#አዲስ አበባ

🔸የስራ መደብ:#ማርኬቲንግ
የት/ደረጃ: #ዲግሪ/ዲፕሎም/ፆታ:#ሴት
የስራ ልምድ: #0 አመት
የስራ ቦታ:#አዲስ አበባ

🔸የስራ መደብ:#ላብራቶሪ ቴክኒሺያን/ቴክኖሎጂስት
የት/ደረጃ: #ዲግሪ/ዲፕሎም/ፆታ:#ወ/ሴ
የስራ ልምድ: #1-3 አመት
የስራ ቦታ:#አዲስ አበባ

🔸የስራ መደብ:#ሹፌር ደረቅ1
የት/ደረጃ: #10+/ፆታ:#ወንድ
የስራ ልምድ: #2 አመት
የስራ ቦታ:#አዲስ አበባ

🔸የስራ መደቡ:#ሹፌር ህዝብ1
የት/ደረጃ: #10+/ፆታ:#ወንድ
የስራ ልምድ: #2 አመት
የስራ ቦታ:#አዲስ አበባ

🔸የስራ መደብ:#HR
የት/ደረጃ: #ዲግሪ/ፆታ:#ወንድ
የስራ ልምድ: #4 አመት
የስራ ቦታ:#አዲስ አበባ

🔸የስራ መደብ:#ሲኔር አካዉንታንት
የት/ደረጃ: #ዲግሪ/ፆታ:#ሴት
የስራ ልምድ: #4-5 አመት
የስራ ቦታ:#አዲስ አበባ

🔸የስራ መደብ:#ማርኬቲን
የት/ደረጃ: #ዲግሪ/ፆታ:#ሴት
የስራ ልምድ: #1 አመት
የስራ ቦታ:#አዲስ አበባ

🔸የስራ መደብ:#ሴልስ
የት/ደረጃ: #12+/ፆታ:#ሴ/ወ
የስራ ልምድ: #3 አመት ጥሩ እንግሊዘኛ ተናጋሪ
የስራ ቦታ:#አዲስ አበባ
ደሞዝ+ኮሚሽን+የካርድ አለዋንስ

🔸የስራ መደብ:#ላብራቶሪ ቴክኒሺያን
የት/ደረጃ: #ዱግሪ/ዲፕሎም/ፆታ:#ወ/ሴ
የስራ ልምድ: # 0 አመት
የስራ ቦታ:#አዲስ አበባ

🔸የስራ መደብ:#ድራጊስት
የት/ደረጃ: #ዱግሪ/ዲፕሎም/ፆታ:#ወ/ሴ
የስራ ልምድ: # 0 አመት
የስራ ቦታ:#አዲስ አበባ

🔸የስራ መደብ:#ነርስ
የት/ደረጃ: #ዱግሪ/ዲፕሎም/ፆታ:#ወ/ሴ
የስራ ልምድ: # 2 አመት
የስራ ቦታ:#አዲስ አበባ

🔸የስራ መደብ:#ካሸር
የት/ደረጃ: #10+/ፆታ:#ሴት
የስራ ልምድ: # 1አመት ቡሮዉስጥ የሰራች
የስራ ቦታ:#አዲስ አበባ

🔸የስራ መደብ:#የላዉንደሪ ሰራተኛ
የት/ደረጃ: # 10+/ፆታ:#ሴ/ወ
የስራ ልምድ: # የሰራ/ች
የስራ ቦታ:#አዲስ አበባ

🔸የስራ መደብ:#ዌተር ትልቅ ሆቴል ላይ
የት/ደረጃ: # 10+/ፆታ:#ሴ/ወ
የስራ ልምድ: # የሰራ/ች
የስራ ቦታ:#አዲስ አበባ

🔸የስራ መደብ:#ሪሴብሽን
የት/ደረጃ: # ዲግሪ/ዲፕሎም/ፆታ:#ሴት
የስራ ልምድ: #0 አመት በሆቴልና ቱሪዝም ምሩቅ
የስራ ቦታ:#አዲስ አበባ

🔸የስራ መደብ:#ጋርመንት ዲዛይነር
የት/ደረጃ: # ዲግሪ/ፆታ:#ወ/ሴ
የስራ ልምድ: #0 አመት
የስራ ቦታ:#ሀይሌ ጋርመንት
ደሞዝ:#5500+

🔸የስራ መደብ:#ግራፊክስ ዲዛይነር
የት/ደረጃ: # ዲግሪ/ዲፕሎም/ፆታ:#ሴት
የስራ ልምድ: #2 አመት
የስራ ቦታ:#አዲስ አበባ
🔚
🚩 አድራሻ - አዲስ አበባ: መገናኛ ከዘፍመሽ ግራንድ ሞል 100 ሜትር ወደ ሲግናል አቅጣጫ በሚወስደው መንገድ ዝቅ ብሎ ወአች ህንፃ / Watch Building / 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. S-01A

┃እሮብ┃ጥር 29-2011ዓም
🔰ሌሎች ማስታወቂያዎች👇:
🐝BEE AGENCY  ❬ ቢ: ስራ ነጋሪ ❭

@ethio0923