Ethio Jobs Vacancy™

#አዋሽ
Канал
Бизнес
АмхарскийЭфиопияЭфиопия
Логотип телеграм канала Ethio Jobs Vacancy™
@Ethiojobs2000Продвигать
291,87 тыс.
подписчиков
11,6 тыс.
фото
2
видео
6,46 тыс.
ссылок
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ:: #Group t.center//Ethio_Jobs2000 #የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0 https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk For promotion 📩 @Share_Home
Ethio Jobs Vacancy
Photo
#አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ
📌ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን:  ሚያዝያ 09, 2015
📌ተፈላጊ የሰው ኃይል:  07 ክፍት የስራ መደበች
📌የስራ መደብ:  Junior Recovery Case Officer
የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በህግ ዲግሪ ያለው/ላት
📌የስራ መደብ:  Contact Office Representative
የስራ ቦታ፡  ቡታጅራ እና ቦንጋ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  03 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት
📌የስራ መደብ:  Building Administration Officer
የስራ ቦታ፡  ቡታጅራ እና ቦንጋ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  02 ዓመት ለዲግሪ፣ 04 ዓመት ለዲፕሎማ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ/ ዲፕሎማ ያለው/ላት
📌የስራ መደብ:  Public Relation & Communication Senior Officer
የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  02 ዓመት ለማስተርስ፣ 05 ዓመት ለዲግሪ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን፣ በማርኬቲንግ፣ በእንግሊዝኛ ቋንቋ፣ በስነ-ጽሑፍ ወይም በተመሳሳይ ማስተርስ/ ዲግሪ ያለው/ላት
📌የስራ መደብ:  Branch I Manager
የስራ ቦታ፡  ሚዛን ተፈሪ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  02 ዓመት ለማስተርስ፣ 05 ዓመት ለዲግሪ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በቢዝነስ ማናጅመንት፣ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ማስተርስ/ ዲግሪ ያለው/ላት
📌የስራ መደብ:  Branch II Manager
የስራ ቦታ፡  ድሬዳዋ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  04 ዓመት ለማስተርስ፣ 07 ዓመት ለዲግሪ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በቢዝነስ ማናጅመንት፣ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ማስተርስ/ ዲግሪ ያለው/ላት

#Join and Share👇👇👇
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
#አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ
📌ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን:  የካቲት 27, 2015
📌ተፈላጊ የሰው ኃይል:  07 ክፍት የስራ ቦታዎች

📌የስራ መደብ:  Junior Underwriter Trainee

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  05
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማናጅመንት፣ በስታትስቲክስ፣ በሒሳብ፣ በሜካኒካል ምህንድና ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች:  እ.ኤ.አ በ2021/ 2022 የተመረቀ/ች ሆኖ/ና 2.75 እና ከዛ በላይ CGPA ያለው/ላት፤ ኦሮሚኛ እና እንግሊዝኛ የሚችል/የምችል እንዲሁም እድሜ ከ35 በታች የሆነ/ች

📌የስራ መደብ:  Office Administrator II or Cashier/ Typist

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በሴክሬተሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲፕሎማ/ ደረጃ IV ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች:  ኦሮሚኛ እና እንግሊዝኛ የሚችል/የምችል

👉ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
Ethio Jobs Vacancy
Photo
#አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ
📌ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን:  ታህሳስ 12, 2015
📌ተፈላጊ የሰው ኃይል:  12 ክፍት የስራ ቦታዎች

📌የስራ መደብ:  Junior Underwriter-Trainee

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  05
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማናጅመንት፣ በስታትስቲክስ፣ በሒሳብ፣ በሜካኒካል ምህንድና ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች:  እ.ኤ.አ በ2021/ 2022 የተመረቀ/ች ሆኖ/ና 2.75 እና ከዛ በላይ CGPA ያለው/ላት፤ ኦሮሚኛ እና እንግሊዝኛ የሚችል/የምችል እንዲሁም እድሜ ከ35 በታች የሆነ/ች

📌የስራ መደብ:  Office Administrator II

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  03
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በሴክሬተሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲፕሎማ/ ደረጃ IV ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች:  ኦሮሚኛ እና እንግሊዝኛ የሚችል/የምችል እና እድሜ ከ35 በታች የሆነ/ች

የስራ መደብ:  Attorney I

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በህግ LLB ዲግሪ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች:  ኦሮሚኛ እና እንግሊዝኛ የሚችል/የምችል እና እድሜ ከ35 በታች የሆነ/ች

📌የስራ መደብ:  Auditor I

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በአካውንቲንግና ኦዲቲንግ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች:  ኦሮሚኛ እና እንግሊዝኛ የሚችል/የምችል እና እድሜ ከ35 በታች የሆነ/ች

📌የስራ መደብ:  Risk Management Officer I

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች:  ኦሮሚኛ እና እንግሊዝኛ የሚችል/የምችል እና እድሜ ከ35 በታች የሆነ/ች

የስራ መደብ:  Building Administration Officer I

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  02 ዓመት ለዲግሪ፣ 04 ዓመት ለዲፕሎማ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ/ ዲፕሎማ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች:  ኦሮሚኛ እና እንግሊዝኛ የሚችል/የምችል እና እድሜ ከ35 በታች የሆነ/ች

#Join and Share👇👇👇
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
Ethio Jobs Vacancy
Photo
#አዋሽ ባንክ አ.ማ

📌ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን:  ነሐሴ 16, 2014
📌ተፈላጊ የሰው ኃይል:  እንደአስፈላጊነቱ

📌የስራ መደብ:  Awash Bank IKHLAS/ Customer Service Officer/ Direct Sales Representative for IFB Braches

የስራ ቦታ፡  ከወለድ ነፃ በሆኑ የባንኩ ቅርንጫፍ ቢሮዎች
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  እንደአስፈላጊነቱ
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማናጅመንት፣ በማርኬቲንግ ማናጅመንት፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በህዝብ አስተዳደር፣ በልማት ማናጅመንት፣ በዓለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ማናጅመንት፣ በኮኦፐሬቲቭ ቢዝነስ ማናጅመንት እና በኦዲቲንግ ዲግሪ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች፡  እኤአ በ2022 በተመራቂ ሆኖ/ና 2.5 እና ከዛ በላይ CGPA ያለው/ላት እና እድሜ ከ27 ዓመት ያልበለጠ

📌የስራ መደብ:  Awash Bank IKHLAS/ Customer Service Manager I for IFB Braches

የስራ ቦታ፡  ከወለድ ነፃ በሆኑ የባንኩ ቅርንጫፍ ቢሮዎች
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  እንደአስፈላጊነቱ
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  05 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማናጅመንት፣ በማርኬቲንግ እና በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

📌የስራ መደብ:  Manager – Regional Human Resource & Administration

የስራ ቦታ፡  ወላይታ ሶዶ እና ነቀምቴ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  08 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በሰው ሀብት ማናጅመንት፣ በቢዝነስ ማናጅመንት፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በማናጅመንት፣ በህዝብ አስተዳደርና ልማት ማናጅመንት እና በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

📌የስራ መደብ:  Branch Manager Class IV Branch

የስራ ቦታ፡  ጎዴ፣ ደገሀቡር እና ጅግጅጋ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  03
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  08 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በማናጅመንት ወይም በባንኪንግና ፋይናንስ ዲግሪ ያለው/ላት

𝙟𝙤𝙞𝙣&𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
Ethio Jobs Vacancy
Photo
#አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ
📌ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ነሐሴ 09, 2014
📌ተፈላጊ የሰው ኃይል:08 ክፍት የስራ ቦታዎች
#Office Administrator II
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በሴክሬተሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ ዲፕሎማ/ ደረጃ IV ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች: እድሜ ከ35 በታች የሆነ/ች
#Auditor I
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ፣ በኦዲቲንግ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች: እድሜ ከ35 በታች የሆነ/ች
#Cashier/ Typist
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በሴክሬተሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ዲፕሎማ/ ደረጃ IV ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች: እድሜ ከ35 በታች የሆነ/ች
#Building Administration Officer
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች: እድሜ ከ35 በታች የሆነ/ች
#Branch I Manager
የስራ ቦታ፡ ጅግጅጋ እና ደብረብርሀን
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 05 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በቢዝነስ ነክ ትምህርት ዲግሪ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች: እድሜ ከ35 በታች የሆነ/ች እና ጅግጅጋ የሚሰራ ሶማልኛ ቋንቋ የሚችል/የምትችል መሆን አለበት/ባት


𝙟𝙤𝙞𝙣&𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►