ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
.............................................
ዲላ ዩኒቨርሲቲ በጤና እና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
፤
#አንደኛ፦ የስራ መደቡ መጠሪያ፦ አንስቴዥዮሎጂ ፕሮፌሽናል I
• ደረጃ፦ XII
• ብዛት፦ 4
• የመ.መ.ቁ.8.37/ዲዩ/ሆካ፦ 1701-1704
• ደመወዝ፦ 7071
• ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ በሙያው የመጀመሪያ ዲግሪ
• ተፈላጊ የትምህርት አይነት፦ በአንስቴዮሎጂ ፕሮፌሽናል ሙያ የተመረቀ/ች
• የስራ ልምድ፦ አይጠይቅም
• የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት
#ሁለተኛ፦ የስራ መደቡ መጠሪያ፦ አንስቴዥዮሎጂ ፕሮፌሽናል I
• ደረጃ፦ XII
• ብዛት፦ 4
• የመ.መ.ቁ.8.37/ዲዩ/ሆካ፦ —
• ደመወዝ፦ 7071
• ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ በሙያው የመጀመሪያ ዲግሪ
• ተፈላጊ የትምህርት አይነት፦ በአንስቴዮሎጂ ፕሮፌሽናል ሙያ የተመረቀ/ች
• የስራ ልምድ፦ አይጠይቅም
• የቅጥር ሁኔታ፦ በኮንትራት
#ማሳሰቢያ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ ቦሌ ሩዋንዳ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የዲላ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ አስፈፀሚ ጽ/ቤት ወይም ዲላ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሃ/ልማ/ሥ/አስ/ዳይሬክቶሬት (ዋናው ግቢ) መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለፅ መሆኑን እናሳውቃለን።
ዲላ ዩኒቨርሲቲ
የሰው ሃ/ልማ/ሥ/አስ/ አመራር ዳይሬክቶሬት
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87