Ethio Jobs Vacancy™

#ነፃ_የትምህርት_ዕድል_ማስታወሻ
Канал
Бизнес
АмхарскийЭфиопияЭфиопия
Логотип телеграм канала Ethio Jobs Vacancy™
@Ethiojobs2000Продвигать
291,73 тыс.
подписчиков
11,6 тыс.
фото
2
видео
6,46 тыс.
ссылок
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ:: #Group t.center//Ethio_Jobs2000 #የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0 https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk For promotion 📩 @Share_Home
#ነፃ_የትምህርት_ዕድል_ማስታወሻ

የህንድ መንግስት በ2023/24 ለ55 ኢትዮጵያዊያን ነፃ የትምህርት ዕድል ይሰጣል።

በህንድ ባህላዊ ግንኙነት ም/ቤት (ICCR) የቀረበው ነፃ የትምህርት ዕድሉ፤ ከመጀመሪያ ዲግሪ እስከ ድህረ ዶክትሬት የትምህርት ፕሮግራሞች የተካተቱበት ነው።

በህንድ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች/ተቋማት የሚሰጠው ዕድሉ፤ ከክፍያ ነፃ የትምህርት አገልግሎቶች እና ነፃ የአየር በረራ ትኬት ለአሸናፊዎች ያቀርባል።

አመልካቾች ዕድሚያቸው ከ18 እስከ 30 መሆን ያለበት ሲሆን እስከ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች/ተቋማት ማመልከት ይቻላል።

ለማመልከት የሚከተለውን ሊንክ ይጠቀሙ፦

http://a2ascholarships.iccr.gov.in

የማመልከቻ ጊዜው የካቲት 13/2015 ዓ.ም የጀመረ ሲሆን ሚያዝያ 22/2015 ዓ.ም ያበቃል።

👉ሌሎች መረጃዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87