Ethio Jobs Vacancy™

#President
Channel
Business
AmharicEthiopiaEthiopia
Logo of the Telegram channel Ethio Jobs Vacancy™
@ethiojobs2000Promote
291.73K
subscribers
11.6K
photos
2
videos
6.46K
links
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ:: #Group t.center//Ethio_Jobs2000 #የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0 https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk For promotion 📩 @Share_Home
#President Food Complex 
📌ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን:  መስከረም 13, 2015
📌ተፈላጊ የሰው ኃይል:  36 ክፍት የስራ ቦታዎች

📌የስራ መደብ:  ምርት አሻጊ

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  20
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች

📌የስራ መደብ:  ዱቄት ገልባጭ

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  06
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች

📌የስራ መደብ:  ጽዳት ሰራተኛ

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  04
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  ማንበብና መጻፍ የሚችል/የምትችል

📌የስራ መደብ:  የዱቄት ረዳት ኦፕሬተር

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በጠቅላላ ሜካኒክ ዲፕሎማ ያለው/ላት

📌የስራ መደብ:  ጀማሪ አካውንታንት

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  01 ዓመት ለዲግሪ፣  03 ዓመት ለዲፕሎማ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በአካውንቲንግ ዲግሪ/ዲፕሎማ ያለው/ላት

📌የስራ መደብ:  ጀማሪ ኤሌክትሪሻን

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  03
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  03 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በኤሌክትሪሲቲ ዲፕሎማ ያለው/ላት

👉ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
#President Food Complex
#ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሐምሌ 28, 2014
#ተፈላጊ የሰው ኃይል: 12 ክፍት የስራ ቦታዎች
#የስራ መደብ: ቦይለር ኦፕሬተር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 03
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 01 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በቴክኒክና በሙያ የተመረቀ/ች
#የስራ መደብ: የማካሮኒ ምርት ረዳት የፈረቃ ኃላፊ
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 03
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በቴክኒክና በሙያ የተመረቀ/ች
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ በማኮሮኒ ፋብሪካ የሠራ/ች
#የስራ መደብ: ካሸር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ/ ደረጃ IV ያለው/ላት
#የስራ መደብ: ጀማሪ የፈረቃ ኤሌክትሪሻን
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 03 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ በዱቄትና ማኮሮኒ ፋብሪካ የሠራ/ች
#የስራ መደብ: ጀማሪ የፈረቃ መካኒክ
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 03 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ በዱቄትና ማኮሮኒ ፋብሪካ የሠራ/ች
#የስራ መደብ: የሂሳብ ሰራተኛ
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 03 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ ዲግሪ ያለው/ላት

#Join👇👇👇
@Ethiojobs2000
@Ethiojobs2000
@Ethiojobs2000