Ethio Jobs Vacancy™

#Fire
Channel
Business
AmharicEthiopiaEthiopia
Logo of the Telegram channel Ethio Jobs Vacancy™
@ethiojobs2000Promote
291.73K
subscribers
11.6K
photos
2
videos
6.46K
links
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ:: #Group t.center//Ethio_Jobs2000 #የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0 https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk For promotion 📩 @Share_Home
#Fire Works Cleaning PLC
#ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሐምሌ 26, 2014
#ተፈላጊ የሰው ኃይል: 07 ክፍት የስራ ቦታዎች


#የስራ መደብ: የቀላል መኪና ሹፌር

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 03
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ህዝብ 1/ 3ኛ መንጃ ፍቃድ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ በቂ የኮምፒዩተር እውቀት ያለው/ላት

#የስራ መደብ: አካውንታንት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲነግ ዲግሪ ያለው/ላት

#የስራ መደብ: ከፍተኛ አካውንታንት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 04 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲነግ ዲግሪ ያለው/ላት


👉ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87