Ethio Jobs Vacancy™

#የፐብሊክ
Channel
Business
AmharicEthiopiaEthiopia
Logo of the Telegram channel Ethio Jobs Vacancy™
@ethiojobs2000Promote
291.73K
subscribers
11.6K
photos
2
videos
6.46K
links
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ:: #Group t.center//Ethio_Jobs2000 #የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0 https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk For promotion 📩 @Share_Home
#የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት
#ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሐምሌ 21, 2014
#ተፈላጊ የሰው ኃይል: 52 ክፍት የስራ ቦታዎች

#የስራ መደብ: ልዩ ባስ ሀገር አቋራጭ መስተንግዶ ሰራተኛ

ደመወዝ፡ 3000 ብር
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 50
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአውቶ ሜካኒክ፣ በጀነራል ሜካኒክ፣ በአይቲ፣ በሆቴልናቱሪዝም፣ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ዲፕሎማ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ ቁመት ለወንድ 1 ሜትር ከ60 ለሴት 1 ሜትር ከ50

#የስራ መደብ: ክሬን ኦፕሬተር

ደመወዝ፡ 5415 ብር
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ ለ10ኛ ክፍል 06 ዓመት፣ ለ8ኛ ክፍል 08 ዓመት፣ ለ6ኛ ክፍል 10 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 6ኛ/8ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ሆኖ/ና 4ኛ እና 5ኛ ደረጃ/ ህዝብ 3 መንጃ ፍቃድ ያለው/ላት እና የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል

#የስራ መደብ: ባስ ካፒቴን

ደመወዝ፡ 5415 ብር
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ ለ10ኛ ክፍል 06 ዓመት፣ ለ8ኛ ክፍል 08 ዓመት፣ ለ6ኛ ክፍል 10 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 6ኛ/8ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ሆኖ/ና 4ኛ/ ህዝብ 3 መንጃ ፍቃድ ያለው/ላት


👉ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87