#ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
የወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ባለው
ክፍት የስራ ቦታ በስራ መደብ መጠሪያ ነርስ ፕሮፌሽናል 16/አስራ ስድስት/ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
በመሆኑም ከታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ከቀን 05/07/2015 እስከ 18/05/2015 ወ/ኮ/ስ/ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 219 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
1. የመ/ቤቱ ስም ወራቤ ኮ/ስ/ሆስፒታል
2. የስራ ቦታ ስልጤ ዞን ወ/ኮ/ስ/ሆስፒታል
3. የስራ መደቡ መጠሪያ ነርስ ፕሮፌሽናል
4. ብዛት 16
5. ደረጃ XI እና ከዚያ በላይ
6. ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎት በነርስ ብሮፌሽናል 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
7. ለስራ መደቡ የሚያስፈልገው ስነ ምግባር ለህግና ህገመንግስት ተገዢ መሆንና የመ/ቤቱን የትኩረት አቅጣጫ ተከትሎ መስራት
8. ምዝገባ የሚጀመርበት ቀን 05/07/2015
9. ምዝገባ የሚጠናቀቅበት ቀን 18/07/2015
10. የምዝገባ ቦታ ቢሮ ቁጥር 219
11. ፈተና የሚሰጥበት ቀን በማስታወቂያ ይገለጻል
ማሳሰቢያ
======
> በስራ ላይ ያለ ባለሙያ ቢያልፍ የሚሰራበትን መ/ቤት ፈቃደኝነት የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርበታል
> የስራ ልምድ ያለው ባለሙያ ቢያንስ የቅርብ ጊዜ የመጨረሻውን ዙር የውጤት ተኮር ምዘና ማቅረብ ይኖርበታል።
👉ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት
👇👇👇https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87