Ethio Jobs Vacancy™

#ኦሮሚያ
Channel
Business
AmharicEthiopiaEthiopia
Logo of the Telegram channel Ethio Jobs Vacancy™
@ethiojobs2000Promote
291.73K
subscribers
11.6K
photos
2
videos
6.46K
links
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ:: #Group t.center//Ethio_Jobs2000 #የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0 https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk For promotion 📩 @Share_Home
Ethio Jobs Vacancy
Photo
#ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ
📌ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን:  ነሐሴ 24, 2014
📌ተፈላጊ የሰው ኃይል:  06 ክፍት የስራ ቦታዎች

📌የስራ መደብ:  Junior Administrative Assistant

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በሴክሬተሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማናጅመንት ደረጃ IV ያለው/ላት

📌የስራ መደብ:  Receptionist

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በማርኬቲንግ ማናጅመንት፣ በኮሙኒኬሽን ወይም በተመሳሳይ ደረጃ IV ያለው/ላት

📌የስራ መደብ:  Card Banking Operations Officer

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በኮፕዩተር ሳይንስ፣ በሶፍትዌር ምህንድስና፣ በኮምፕዩተር ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

📌የስራ መደብ:  IT Security and Compliance Officer

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በኮፕዩተር ሳይንስ፣ በሳይበር ሴኩሪቲ፣ በኮምፕዩተር ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

📌የስራ መደብ:  Talent Acquisition Officer

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በሰው ሀብት፣ በተቋማዊ ልማት፣ በቢዝነስ ማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

📌የስራ መደብ:  Partnership Officer

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በማርኬቲንግ ማናጅመንት፣ በህዝብ ግንኙነት፣ በኮሙኒኬሽንናጋ ዜጠኝነት፣ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

𝙟𝙤𝙞𝙣&𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
#ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ
📌ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ነሐሴ 07, 2014
📌ተፈላጊ የሰው ኃይል: እንደአስፈላጊነቱ
📌 የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ አዳማ ዲስትሪክት፣ ሻሸመኔ ዲስትሪክት፣ ነቀምቴ ዲስትሪክት፣ ደሴ ዲስትሪክት

📌የስራ መደብ: Associate Branch Sales and Customer Service Officer

ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ እንደአስፈላጊነቱ
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በቢዝነስ ስራ አመራር፣ በማርኬቲንግ ስራ አመራር፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በባንኪንግና ፋይናንስ ዲግሪ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ ለወንድ 3.0 እና ከዛ በላይ እና ለሴት 2.75 እና ከዛ በላይ CGPA ያለው/ላት፣ እድሜ ከ30 ዓመት ያልበለጠ፣ 2014 ዓ.ም የተመረቀ/ች

👉ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
Ethio Jobs Vacancy
Photo
#ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ
#ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ነሐሴ 03, 2014
#ተፈላጊ የሰው ኃይል: 11 ክፍት የስራ ቦታዎች

📌 District Marketing Officer

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ ነቀምቴ እና አዳማ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 03
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

📌Entrepreneurship Development Officer

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

📌Senior Attorney

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 04 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በህግ LLB ዲግሪ ያለው/ላት

📌Senior Knowledge Management Officer

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 04 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በሰው ሀብት፣ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ ማናጅመንት፣ በቢዝነስ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

📌District IT Officer

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ ሻሸመኔ፣ ነቀምቴ እና አዳማ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 04
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 06 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በኮፕዩተር ሳይንስ፣ በአይቲ፣ በኮምፕዩተር ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

📌Principal Internal Processes & Trends IT Developer

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 06 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በኮፕዩተር ሳይንስ፣ በአይቲ፣ በኮምፕዩተር ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት


𝙟𝙤𝙞𝙣&𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►