Ethio Jobs Vacancy™

#ተፈላጊ
Channel
Business
AmharicEthiopiaEthiopia
Logo of the Telegram channel Ethio Jobs Vacancy™
@ethiojobs2000Promote
291.73K
subscribers
11.6K
photos
2
videos
6.46K
links
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ:: #Group t.center//Ethio_Jobs2000 #የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0 https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk For promotion 📩 @Share_Home
#አማራ ክልል ጤና ቢሮ ያወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

#ተፈላጊ መደቦች
# Hygiene And Sanitation Specialist
# Senior Accountant
# Senior Water Supply Engineer
# Driver

👉ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን በየቀኑ የሚወጡ ስራዎችን በስልክዎ ወይም በኮምፒተርዎ ይከታተሉ👇👇👇
🔵Tellegram Channel👇👇👇
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
🟢Facebook Page👇👇👇
https://www.facebook.com/royalproffessionaljobs
🟣Facebook Group👇👇👇
https://facebook.com/groups/2905751496380579/
#ናይስ ኢንሹራንስ አማ ያወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
#የስራ መደብ መጠሪያ : የሽያጭ ወኪል
#ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ ከ 10ኛ ክፍል ጀምሮ
#ብዛት : 50 ከ ዜሮ ዓመት ልምድ ጀምሮ

👉ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን በየቀኑ የሚወጡ ስራዎችን በስልክዎ ወይም በኮምፒተርዎ ይከታተሉ👇👇👇
🔵Tellegram Channel👇👇👇
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
🟢Facebook Page👇👇👇
https://www.facebook.com/royalproffessionaljobs
🟣Facebook Group👇👇👇
https://facebook.com/groups/2905751496380579/
#China Jiangsu International
📌ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን:  ሰኔ 27, 2015
📌ተፈላጊ የሰው ኃይል:  14 ክፍት የስራ ቦታዎች

#ተፈላጊ የስራ መደቦች:  
        📌Cost Engineer 
        📌Civic Engineer
       📌 HVAC Engineer
        📌Structural Engineer
        📌Budget Engineer
     📌Hydropower Engineer
        📌Human Resource Assistant

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  ለእያንዳንዱ የስራ መደብ 02 ሰው
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  አመልካቾች የስራ ልምድ ቢኖራቸው ይመረጣል
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  ከሚያመለክቱበት የስራ መደብ ጋር ተዛማችነት ባለው የትምህርት ዘርፍ የመጀመርያ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች፡  በኢንጅነሪንግ ዘርፍ የሚያመለክቱት የሙያ ፈቃድ ሊኖራቸው ይገባል

👉ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን በየቀኑ የሚወጡ ስራዎችን በስልክዎ ወይም በኮምፒተርዎ ይከታተሉ👇👇👇
🔵Tellegram Channel👇👇👇
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
🟢Facebook Page👇👇👇
https://www.facebook.com/royalproffessionaljobs
🟣Facebook Group👇👇👇
https://facebook.com/groups/2905751496380579/
Ethio Jobs Vacancy
Photo
#ገዳ ባንክ አ.ማ
#ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን:  ጥር 13, 2015
#ተፈላጊ የሰው ኃይል:  እንደአስፈላጊነቱ


#የስራ መደብ:  Trainee Banker

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ (ፊንፊኔ)፣ አዳማ፣ አጋሮ፣ አምቦ፣ አሰላ፣ ጅማ፣ በደሌ፣ መቱ፣ ነቀምቴ፣ ቡሌ ሆራ፣ ሲሮ፣ ድሬዳዋ፣ ፊቸ፣ ጊንጭ፣ ሀረር፣ ሀዋሳ፣ አርሲ ነገሌ፣ ባሌ ሮቤ፣ ሻኪሶ፣ ሻሸመኔ፣ ሱሉልታ፣ ወሊሶ እና ያቤሎ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  እንደአስፈላጊነቱ
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች፡  እ.ኤ.አ በ2021/ 2022 የተመረቀ/ች ሆኖ/ና ሴት 2.75 ወንድ 3.00 እና ከዛ በላይ  ያለው/ላት፤ ዕድሜ ከ30 ዓመት ያልበለጠ

#የስራ መደብ:  Junior Banker

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ (ፊንፊኔ)፣ አዳማ፣ አጋሮ፣ አምቦ፣ አሰላ፣ ጅማ፣ በደሌ፣ መቱ፣ ነቀምቴ፣ ቡሌ ሆራ፣ ሲሮ፣ ድሬዳዋ፣ ፊቸ፣ ጊንጭ፣ ሀረር፣ ሀዋሳ፣ አርሲ ነገሌ፣ ባሌ ሮቤ፣ ሻኪሶ፣ ሻሸመኔ፣ ሱሉልታ፣ ወሊሶ እና ያቤሎ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  እንደአስፈላጊነቱ
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  6 ወር
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

#የስራ መደብ:  Credit Analyst

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ (ፊንፊኔ)
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  2 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

#የስራ መደብ:  Financing and Investment Officer

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ (ፊንፊኔ)
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  2 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

#የስራ መደብ:  IFB Information Documentation Officer

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ (ፊንፊኔ)
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  2 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

#የስራ መደብ:  የጥበቃ ሽፍት መሪ

የስራ ቦታ፡  የባንኩ ቅርንጫፍ በሚከፈትበት ሁሉ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  እንደአስፈላጊነቱ
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  2 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
ተጨማሪ መስፈርቶች፡  የመከላከያ ወይም የፖሊስ ስልጠና የወሰደ/ች

#Join and Share👇👇👇
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
Ethio Jobs Vacancy
Photo
#ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ
#ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን:  መስከረም 06, 2015
#ተፈላጊ የሰው ኃይል:  34 ክፍት የስራ ቦታዎች

📌የስራ መደብ:  Trainee Banker

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  20
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በአካውንቲንግ፣ በቢዝነስ ማናጅመንት፣ በማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች፡  እ.ኤ.አ በ2022 የተመረቀ/ች ሆኖ/ና 3.00 እና ከዛ በላይ CGPA ያለው/ላት እንዲሁም እድሜ ከ30 ዓመት በታች የሆነ/ች

📌የስራ መደብ:  Customer Service Officer

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  01 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ ማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

📌የስራ መደብ:  Customer Acquisition Officer

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ ማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

📌የስራ መደብ:  IFB Accounts & Operation Officer

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ ማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

📌የስራ መደብ:  Controller II

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  04 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በአካውንቲንግ፣ በቢዝነስ ማናጅመንት፣ ማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

📌የስራ መደብ:  Branch Manager I

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  10
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  05 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በአካውንቲንግ፣ በቢዝነስ ማናጅመንት፣ ማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

𝙟𝙤𝙞𝙣&𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
📌ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ
#ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ነሐሴ 06, 2014
#ተፈላጊ የሰው ኃይል: 10 ክፍት የስራ ቦታዎች

#የስራ መደብ: ዳታ ኢንኮደር

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአይሲቲ ዲፕሎማ እና ሲኦሲ ያለው/ላት

#የስራ መደብ: ፋይል ክለርክ

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች

#የስራ መደብ: የመልእክት ሰራተኛ

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 03
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች

#የስራ መደብ: ሴክሬተሪ II

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በሴክሬተሪ ዲፕሎማ እና ሲኦሲ ያለው/ላት

#የስራ መደብ: የስርዓተ ፆታና የኤችአይቪ መከታተልና መቆጣጠር ቢሮ ኃላፊ

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት ለማስተርስ፣ 03 ዓመት ለዲግሪ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በሶሾሎጂ ወይም በሳይኮሎጂ ማስተርስ/ ዲግሪ ያለው/ላት


👉ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
Ethio Jobs Vacancy
Photo
#ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ
#ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ነሐሴ 03, 2014
#ተፈላጊ የሰው ኃይል: 11 ክፍት የስራ ቦታዎች

📌 District Marketing Officer

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ ነቀምቴ እና አዳማ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 03
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

📌Entrepreneurship Development Officer

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

📌Senior Attorney

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 04 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በህግ LLB ዲግሪ ያለው/ላት

📌Senior Knowledge Management Officer

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 04 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በሰው ሀብት፣ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ ማናጅመንት፣ በቢዝነስ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

📌District IT Officer

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ ሻሸመኔ፣ ነቀምቴ እና አዳማ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 04
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 06 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በኮፕዩተር ሳይንስ፣ በአይቲ፣ በኮምፕዩተር ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

📌Principal Internal Processes & Trends IT Developer

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 06 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በኮፕዩተር ሳይንስ፣ በአይቲ፣ በኮምፕዩተር ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት


𝙟𝙤𝙞𝙣&𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
#ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ
#ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሐምሌ 29, 2014
#ተፈላጊ የሰው ኃይል: 04 ክፍት የስራ ቦታዎች
#የስራ መደብ: Junior Claim Officer – Health and Life Insurance
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በፋርማሲ ወይም በነርሲንግ ዲግሪ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ 3.0 እና ከዛ በላይ CGPA ያለው/ላት
#የስራ መደብ: Assistant Networking and Security Officer
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት ለማስተርስ፣ 01 ዓመት ለዲግሪ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በኮምፕዩተር ምህንድስና፣ በኮምፕዩተር ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ ማስተርስ/ ዲግሪ ያለው/ላት
#የስራ መደብ: Executive Secretary
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት ለዲግሪ፣ 06 ዓመት ለዲፕሎማ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማናጅመንት/ SSOM ዲግሪ/ ዲፕሎማ ያለው/ላት
#የስራ መደብ: Senior Underwriting Officer (Takaful Window Operation)
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 03 ዓመት ለማስተርስ፣ 05 ዓመት ለዲግሪ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በቢዝነስ፣ በኢኮኖሚክ፣ ስበስታትስቲክስ፣ በሒሳብ ወይም በተመሳሳይ ማስተርስ/ ዲግሪ ያለው/ላት

👉ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
#President Food Complex
#ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሐምሌ 28, 2014
#ተፈላጊ የሰው ኃይል: 12 ክፍት የስራ ቦታዎች
#የስራ መደብ: ቦይለር ኦፕሬተር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 03
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 01 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በቴክኒክና በሙያ የተመረቀ/ች
#የስራ መደብ: የማካሮኒ ምርት ረዳት የፈረቃ ኃላፊ
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 03
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በቴክኒክና በሙያ የተመረቀ/ች
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ በማኮሮኒ ፋብሪካ የሠራ/ች
#የስራ መደብ: ካሸር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ/ ደረጃ IV ያለው/ላት
#የስራ መደብ: ጀማሪ የፈረቃ ኤሌክትሪሻን
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 03 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ በዱቄትና ማኮሮኒ ፋብሪካ የሠራ/ች
#የስራ መደብ: ጀማሪ የፈረቃ መካኒክ
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 03 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ በዱቄትና ማኮሮኒ ፋብሪካ የሠራ/ች
#የስራ መደብ: የሂሳብ ሰራተኛ
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 03 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ ዲግሪ ያለው/ላት

#Join👇👇👇
@Ethiojobs2000
@Ethiojobs2000
@Ethiojobs2000
#እናት ባንክ አ.ማ

#ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሐምሌ 26, 2014
#ተፈላጊ የሰው ኃይል: 10 ክፍት የስራ ቦታዎች

#የስራ መደብ: Junior Customer Service Specialist

የስራ ቦታ፡ አላባ፣ መቱ፣ ሚዛን አማን እና በደሌ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 04
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ፣ በባንኪንግና ኢንሹራንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በሴልስ፣ በማርኬቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ እ.ኤ.አ በ2020፣ በ2021 ወይም በ2022 የተመረቀ/ች ሆኖ/ና 3.0 እና ከዛ በላይ CGPA ያለው/ላት

#የስራ መደብ: Senior Customer Service Specialist

የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ፣ አላባ፣ መቱ፣ ባቡ፣ ሚዛን አማን እና በደሌ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 06
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 02 ዓመት፣ ለዲፕሎማ 04 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት፣ በሴልስ፣ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ/ ዲፕሎማ ያለው/ላት


👉ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
Ethio Jobs Vacancy
Photo
#የኛ ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር
#ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሐምሌ 29, 2014
#ተፈላጊ የሰው ኃይል: 26 ክፍት የስራ ቦታዎች
#የስራ መደብ: የሽያጭ ባለሙያ
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ ደብረ ብርሃን እና አዳማ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 12
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 01 ዓመት ለዲግሪ፣ 04 ዓመት ዲፕሎማ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በሽያጭ፣ በገበያ አስተዳደር፣ በምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ/ ዲፕሎማ ያለው/ላት
#የስራ መደብ: ካሸር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ ደብረ ብርሃን እና አዳማ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 06
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 01 ዓመት ለዲግሪ፣ 04 ዓመት ዲፕሎማ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ/ ዲፕሎማ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ የIFRS ስልጠና የወሰደ/ች
#የስራ መደብ: ጀማሪ አካውንታንት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ ደብረ ብርሃን እና አዳማ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ዲግሪ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ የIFRS ስልጠና የወሰደ/ች
#የስራ መደብ: ማርኬቲንግ ኦፊሰር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ ደብረ ብርሃን እና አዳማ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 04 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በሽያጭ፣ በገበያ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት
#የስራ መደብ: ከፍተኛ አካውንታንት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ ደብረ ብርሃን እና አዳማ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 06 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ዲግሪ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ የIFRS ስልጠና የወሰደ/ች
#የስራ መደብ: የቅርንጫፍ ሽያጭ ሥራ አስኪያጅ
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ ደብረ ብርሃን እና አዳማ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 04
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት ለማስተርስ፣ 04 ዓመት ዲግሪ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በሽያጭ፣ በገበያ አስተዳደር፣ በምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ማስተርስ/ ዲግሪ ያለው/ላት


𝙟𝙤𝙞𝙣&𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
#ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ
#ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሐምሌ 22, 2014
#ተፈላጊ የሰው ኃይል: 09 ክፍት የስራ ቦታዎች

#የስራ መደብ: PR and Communication Officer

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማርኬቲንግ፣ በጋዜጠኝነት፣ በቢዝነስ ማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

#የስራ መደብ: Customer Acquisition Officer

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ ማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

#የስራ መደብ: Accountant I

የስራ ቦታ፡ ተጎጫሌ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 03 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

#የስራ መደብ: Senior Customer Acquisition Officer

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 04 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ ማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

#የስራ መደብ: Principal PR and Communication Officer

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 05 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማርኬቲንግ፣ በጋዜጠኝነት፣ በቢዝነስ ማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

#የስራ መደብ: Branch Manager I

የስራ ቦታ፡ ዳየ፣ ሻሸመኔ፣ ቹኮ እና አለታ ወንዶ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 04
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 05 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ፣ በባንኪንግ፣ ማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት


𝙟𝙤𝙞𝙣&𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
#Fire Works Cleaning PLC
#ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሐምሌ 26, 2014
#ተፈላጊ የሰው ኃይል: 07 ክፍት የስራ ቦታዎች


#የስራ መደብ: የቀላል መኪና ሹፌር

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 03
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ህዝብ 1/ 3ኛ መንጃ ፍቃድ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ በቂ የኮምፒዩተር እውቀት ያለው/ላት

#የስራ መደብ: አካውንታንት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲነግ ዲግሪ ያለው/ላት

#የስራ መደብ: ከፍተኛ አካውንታንት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 04 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲነግ ዲግሪ ያለው/ላት


👉ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
Ethio Jobs Vacancy
Photo
#Praxis International Business PLC (PIB)
#ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሐምሌ 19, 2014
#ተፈላጊ የሰው ኃይል: 12 ክፍት የስራ ቦታዎች
#የስራ መደብ: ጀማሪ አካውንታንት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 01 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት
#የስራ መደብ: Sales Person
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 06
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማርኬቲንግ፣ በሴልስ፣ በማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ/ ዲፕሎማ ያለው/ላት
#የስራ መደብ: HR (Personnel) Officer
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማናጅመንት፣ በህግ፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት
#የስራ መደብ: Export Logistics Officer
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በሰፕላይስ ቸይን ማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት
#የስራ መደብ: Transit Officer
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በሰፕላይስ ቸይን ማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት
#የስራ መደብ: ቡና ምርት ጥራት ባለሙያ
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በAgronomy ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት


𝙟𝙤𝙞𝙣&𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
#አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ
#ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሐምሌ 17, 2014
#ተፈላጊ የሰው ኃይል: 12 ክፍት የስራ ቦታዎች

#የስራ መደብ: Customer Service Officer

የስራ ቦታ፡ ጎንደር (#3)፣ ደብረ ታቦር (#2)፣ ሑመራ (#3) እና አዳማ (#4)
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 12
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 01 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት


👉ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
Ethio Jobs Vacancy
Photo
#ፀሐይ ባንክ አ.ማ
#ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሐምሌ 20, 2014
#ተፈላጊ የሰው ኃይል: 06 ክፍት የስራ ቦታዎች

#የስራ መደብ: Human Resource Management Trainee

ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በሰው ሀብት ማናጅመንት፣ በማናጅመንት ፣ በሊደርሺፕ፣ በቢዝነስ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርት፡ እኤአ በ2020፣ በ2021 ወይም በ2022 የተመረቀ/ች ሆኖ/ና 3.00 እና ከዛ በላይ CGPA ያለው/ላት

#የስራ መደብ: Customer Service Officer

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት experience as Junior Customer Service Officer
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በማናጅመንት ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በማርኬቲንግ ማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

#የስራ መደብ: Customer Support Officer

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት experience as Junior Customer Support Officer
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማናጅመንት ኢንፎርሜሽንሲስተም (MIS) ዲግሪ ያለው/ላት

#የስራ መደብ: Senior Customer Service Officer

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 04 ዓመት with 2 years of experience as Customer Service Officer
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማናጅመንት ኢንፎርሜሽንሲስተም (MIS) ዲግሪ ያለው/ላት



#የስራ መደብ: Senior System Administrator

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 03 ዓመት with atleast 2 years of experience as System Administrator or System Engineer/ Certification in AIX/ Linux/ Oracle database fundamentals
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በኤሌክትሪካል ምህንድስና፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በማናጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተምስ፣ በኮምፕዩተር ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት

#የስራ መደብ: Senior Network Administrator

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 03 ዓመት with atleast 2 years of experience as Network Officer/ Certification in Cisco professional level certification in Routing & Switching, Security, Datacenter, Wireless, Collaboration Design
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በኤሌክትሪካል ምህንድስና፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተምስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በማናጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተምስ፣ በኮምፕዩተር ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት


𝙟𝙤𝙞𝙣&𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
#የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት
#ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሐምሌ 21, 2014
#ተፈላጊ የሰው ኃይል: 52 ክፍት የስራ ቦታዎች

#የስራ መደብ: ልዩ ባስ ሀገር አቋራጭ መስተንግዶ ሰራተኛ

ደመወዝ፡ 3000 ብር
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 50
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአውቶ ሜካኒክ፣ በጀነራል ሜካኒክ፣ በአይቲ፣ በሆቴልናቱሪዝም፣ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ዲፕሎማ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ ቁመት ለወንድ 1 ሜትር ከ60 ለሴት 1 ሜትር ከ50

#የስራ መደብ: ክሬን ኦፕሬተር

ደመወዝ፡ 5415 ብር
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ ለ10ኛ ክፍል 06 ዓመት፣ ለ8ኛ ክፍል 08 ዓመት፣ ለ6ኛ ክፍል 10 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 6ኛ/8ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ሆኖ/ና 4ኛ እና 5ኛ ደረጃ/ ህዝብ 3 መንጃ ፍቃድ ያለው/ላት እና የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል

#የስራ መደብ: ባስ ካፒቴን

ደመወዝ፡ 5415 ብር
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ ለ10ኛ ክፍል 06 ዓመት፣ ለ8ኛ ክፍል 08 ዓመት፣ ለ6ኛ ክፍል 10 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 6ኛ/8ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ሆኖ/ና 4ኛ/ ህዝብ 3 መንጃ ፍቃድ ያለው/ላት


👉ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
Ethio Jobs Vacancy
Photo
#የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ
#ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሐምሌ 18, 2014
#ተፈላጊ የሰው ኃይል: 27 ክፍት የስራ ቦታዎች


#የስራ መደብ: አንባቢ

ደመወዝ፡ 2733 ብር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ ለደረጃ IV 0 ዓመት፣ ለመሰናዶ 02 ዓመት፣ ለ12ኛ/ 10ኛ 04 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 12ኛ/ 10ኛ/ መሰናዶ ያጠናቀቀ/ች ወይም በንብረት አስተዳደር፣ በማርኬቲንግ፣ በፐርቸዚንግና ሰፕላይ ማናጅመንት፣ በባንኪንግና ኢንሹራንስ፣ በአይቲ፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ደረጃ IV ያለው/ላት

#የስራ መደብ: ሁለገብ የሪከርድ ሰራተኛ II
ደመወዝ፡ 3596 ብር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ ለደረጃ IV 02 ዓመት፣ ለመሰናዶ 04 ዓመት፣ ለ12ኛ/ 10ኛ 06 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 12ኛ/ 10ኛ/ መሰናዶ ያጠናቀቀ/ች ወይም በንብረት አስተዳደር፣ በማርኬቲንግ፣ በፐርቸዚንግና ሰፕላይ ማናጅመንት፣ በባንኪንግና ኢንሹራንስ፣ በአይቲ፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ደረጃ IV ያለው/ላት

#የስራ መደብ: የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ ብልሽት ተቀባይ ሰራተኛ

ደመወዝ፡ 3596 ብር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ ለደረጃ IV 02 ዓመት፣ ለመሰናዶ 04 ዓመት፣ ለ12ኛ/ 10ኛ 06 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 12ኛ/ 10ኛ/ መሰናዶ ያጠናቀቀ/ች ወይም በአካውንቲንግ፣ በግዥና አቅርቦት፣ በሰው ሀብት ስራ አመራር፣ በጽህፈትስራና ቢሮ አስተዳደር፣ በታክስ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ ደረጃ IV ያለው/ላት

#የስራ መደብ: ዳታ ኢንኮደር

ደመወዝ፡ 4828 ብር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ ለደረጃ IV 04 ዓመት፣ ለመሰናዶ 06 ዓመት፣ ለ12ኛ/ 10ኛ 08 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 12ኛ/ 10ኛ/ መሰናዶ ያጠናቀቀ/ች ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በጽህፈትስራና ቢሮ አስተዳደር፣ በአይቲ ወይም በተመሳሳይ ደረጃ IV ያለው/ላት


𝙟𝙤𝙞𝙣&𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
#የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎች ኮርፖሬሽን
#ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሐምሌ 15, 2014
#ተፈላጊ የሰው ኃይል: 08 ክፍት የስራ ቦታዎች
#የስራ መደብ: Urban Designer/ Urban Planner I

ደመወዝ፡ 8415 ብር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በUrban Planning/ Architecture/ Urban Design ዲግሪ ያለው/ላት
#የስራ መደብ: Urban Economist I

ደመወዝ፡ 8415 ብር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በUrban Economics/ Regional Economics/ Economics ዲግሪ ያለው/ላት
#የስራ መደብ: Graphics Designer/ Architect I
ደመወዝ፡ 8415 ብር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በGraphic Design/ Architecture ዲግሪ ያለው/ላት
#የስራ መደብ: Environmental Planner I

ደመወዝ፡ 8415 ብር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በEnvironmental Planning/ በEnvironmental ምህንድስና ዲግሪ ያለው/ላት
#የስራ መደብ: Drafting/ CAD/ Technician I
ደመወዝ፡ 2311 ብር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ ለ10+3 0 ዓመት፣ ለ10+2 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በድራፍቲንግ 10+3/ 10+2 ያለው/ላት
#የስራ መደብ: Sanitary Engineer III

ደመወዝ፡ 13353 ብር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ ለማስተርስ 02 ዓመት፣ ለዲግሪ 04 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በSanitary ምህንድስና፣ በሲቪል ምህንድስና/ በWater Supply Environmental ምህንድስና ማስተርስ/ ዲግሪ ያለው/ላት


𝙟𝙤𝙞𝙣&𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000🔆▹►
#ዳግማዊ ሚኒልክ ሆስፒታል
#ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሐምሌ 14, 2014
#ተፈላጊ የሰው ኃይል: 68 ክፍት የስራ ቦታዎች
#የስራመደብ: ቧንቧ ሰራተኛ II
ደመወዝ፡ 3333 ብር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 03
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በቧንቧና ሳኒተሪ ዲፕሎማ ያለው/ ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ ዋስ ማቅረብ የሚችል/ ትችል
#የስራመደብ: ሞተረኛ/ ፖስተኛ
ደመወዝ፡ 2344 ብር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና የሞተር ሳይክል መንጃ ፍቃድ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ ዋስ ማቅረብ የሚችል/ ትችል
#የስራመደብ: አትክልተኛ
ደመወዝ፡ 1958 ብር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 09
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ ዋስ ማቅረብ የሚችል/ ትችል
#የስራመደብ: ሊፍት ተቆጣጣሪ
ደመወዝ፡1624 ብር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 03
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 8ኛክፍል ያጠናቀቀ/ች
#የስራመደብ: ጉልበት ሰራተኛ
ደመወዝ፡ 1958 ብር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 03
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
ምርመራ፡ ዋስ ማቅረብ የሚችል/ ትችል
#የስራመደብ: የአልባሳት እጥበት ሰራተኛ
ደመወዝ፡ 1958 ብር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 10
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች

@Ethiojobs2000
More