Ethio Jobs Vacancy™

#Join
Channel
Business
AmharicEthiopiaEthiopia
Logo of the Telegram channel Ethio Jobs Vacancy™
@Ethiojobs2000Promote
291.84K
subscribers
11.6K
photos
2
videos
6.46K
links
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ:: #Group t.center//Ethio_Jobs2000 #የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0 https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk For promotion 📩 @Share_Home
Ethio Jobs Vacancy
Photo
የቅጥር ማስታወቂያ
==========
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተገለፀው የትምህርት መስክ መስፈርቱን የሚያሟሉ መምህራን እና የቴክኒክ ረዳቶችን አወዳድሮ መምህራንን በቋሚ ኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡

ማሳሰቢያ፤
=====
1. አመልካቾች ለምዝገባ በአካል ሲመጡ የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት፤12/10ኛ ሰርቲፊኬት፤ከመጀመሪያ ዲግሪ ጀምሮ ያለውን ሰርቲፊኬትና ትራንስክሪፕት ዋናውንና የማይመለስ አንዳንድ ፎቶ ኮፒ ይዘው በብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 24 መመዝገብ ይችላሉ፡፡
2. በአካል ቀርበው መመዝገብ ለማይችሉ የተጠቀሰው የመመዝገቢያ ጊዜ ገደብ ሳያልፍ በኢ-ሜል አድራሻ [email protected] መመዝገብ ይችላሉ፡፡ በኢ-ሜል አድራሻ መላክ የምትችሉት የግንኙነት መስመር መኖሩን አረጋግጣችሁ ብቻ ነው፡፡
3. የአመልካቾች እድሜ በተመለከተ ለሁለተኛ ዲግሪ ከ 45 ዓመት፤ለ3ኛ ዲግሪ ከ55 ዓመት መብለጥ የለበትም፡፡
4. በሌክቸረርነት ፣በረዳት ፕሮፌሰርና በላይ ለመቀጠር CGPA ለወንዶች 3.50 ፣ ለሴቶች 3.35፣ ለአካል ጉዳተኞች እና ለታዳጊ ክልል ነባር ብሔረሰብ ተወላጅ 3.15፣፣ከአንድ በላይ አዎንታዊ ድጋፍ ተጠቃሚዎች 3.10 እና በላይ ሆኖ የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው ለወንዶች 3.0 ፣ ለሴቶች 2.75 ፣ ለአካል ጉዳተኞች እና ለታዳጊ ክልል ነባር ብሔረሰብ ተወላጅ 2.5፣ከአንድ በላይ አዎንታዊ ድጋፍ ተጠቃሚዎች 2.50 እና በላይ የነበራቸው ሆነው የ2ኛና 3ኛ ዲግሪ የመመረቂያ ፅሁፍ /Thesis/ በጣም ጥሩ /Very good/ ወይም B+ እና በላይ ፣
5. በውጪ ሀገራት ትምህርታቸውን የተከታተሉ ተወዳዳሪዎች ከከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጄንሲ የትምህርት ደረጃ አቻ ግመታ ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
6. ደመወዝ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የደመወዝ ስኬል መሰረት ነው፣
7. ለመምህርነት 3ኛ እና 2ኛ ዲግሪ በተጠየቁት የሥራ መደቦች ላይ 3ኛ ዲግሪ ያላቸው በቂ ተወዳዳሪዎች ከቀረቡ ቅድሚያ ለ3ኛ ዲግሪ ይሰጣል፤
8. የመመዝገቢያ ጊዜ ፡-ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ከመስከረም11/2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ብቻ፤
9. የምዝገባ ቦታ፡- በብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 24
10. የፈተናው ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፤
11. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0913510067 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

#Join and Share👇👇👇
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
Ethio Jobs Vacancy
Photo
ማስታወቂያ
=================
ለድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች

የደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በ3ኛ ዲግሪ በመደበኛ /Regular/ እንዲሁም በ2ኛ ዲግሪ በመደበኛ /Regular/ እና በእረፍት ቀናት /Extension/ ፕሮግራሞች የ National Graduate Admission Test (NGAT) ፈተና ያለፉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት ዩኒቨርሲቲያችን ከታች በተዘረዘሩት የ3ኛ እና 2ኛ ዲግሪ የትምህርት መስኮች ወደ ፊት በሚገለጸዉ ቀን ተመዝግባችሁ መማር የምትችሉ መሆኑን ያስታዉቃል፡፡

A) Master’s Programs

I. College of Engineering
1. Motor Vehicle engineering
2. Process Engineering
3. Mechanical design engineering
4. Manufacturing and production system engineering
5. Electrical power engineering

II. College of Computing
1. Information System
2. Computer Networking & Security

III. College of Natural and Computational Science
1. Botanical Science
2. Zoological Science
3. Applied Microbiology
4. Aquaculture and Fisheries
5. Organic Chemistry
6. Analytical Chemistry
7. Inorganic Chemistry
8. Nuclear Physics
9. Solid-state physics
10. Material Science
11. Differential Equation
12. Mathematical Modeling
13. Sport Management
14. Biostatistics
15. Algebra stream

IV. College of Health Science
1. MPH in Epidemiology
2. MPH in Reproductive & Family Health
3. General Master of Public Health
4. Health service management
5. Public health nutrition
6. Pediatrics &Child Health Nursing
7. Maternity & Reproductive Health Nursing
8. Adult Health Nursing
9. Pharmacology
10. Medical physiology
11. Medical macro-biology
12. Midwifery and women’s health

V. College of Agriculture & Natural Resource Science
1. Agronomy
2. Plant Protection
3. Soil Science
4. Soil and water conservation
5. Animal Production
6. Animal Nutrition
7. Master of veterinary and public health (MVPH)
8. Horticulture
9. Dairy Science and Technology
10. Rural transformation management
11. Hydrology and water resource management
12. Climate change and sustainable development
13. Environmental science
14. GIS and remote sensing

VI. College of Business & Economics
1. Accounting & Finance
2. Development Economics
3. Master of business administration (MBA)
4. Marketing Management
5. Logistics and supplies chain management
6. Tourism and hospitality management
7. Project management

VII. College of Law
1. Business and Investment Law

VIII. College of Social Science & Humanities
1. TEFL
2. Environmental Management and Sustainable Development
3. Urban Development and management
4. Early childhood development care and education
5. Developmental Psychology
6. Special needs and inclusive Education
7. Teaching Amharic Methodology
8. History & Heritage Management

IX. College of Education
1. Curriculum and instruction

B) PhD Programs

1. Natural and computational science
a. Mathematical modeling

2. Health science
a. Public health / epidemiology /

3. Agriculture and natural resources science
a. Animal production
b. Soil science
c. GIS and remote sensing

4. Social science and humanities
a. History and heritage management

5. Business and Economics
a. Business administration
b. Applied economics

#Join and Share👇👇👇
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
የ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።

በፖርታል 👉 https://result.eaes.et

በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284

በቴሌግራም ቦት 👉 https://t.center/EAESbot ላይ ውጤት መመልከት ይቻላል።

ብዙ ሰው ስለሚሞክር መጨናነቅ አለ። ተረጋጉና ሞክሩ።

ተማሪዎች እራሳችሁን አታስጨንቁ። ወላጆችም ልጆቻችሁን አበረታቱ።

ውጤት ከመጣ እሰየው ፤ ባይመጣም ቀጣይ አላማን ለማሳካት መስራት ይገባል። ምንም የሚፈጠር ነገር አይኖርም። በርትቶ አላማን ለማሳካት መጣር ነው።

#Join & Share👇👇👇
t.center//Ethiojobs2000
t.center//Ethiojobs2000
t.center//Ethiojobs2000
የ 12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት
<<👉በትግራይ ክልል ቀላሚኖ ትምህርት ቤት በኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ከተመዘገበው ሁሉ ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል ::675/700

👉ዘንድሮ 1,363 ትምህርት ቤቶች ምንም አይነት ተማሪ አላሳለፉም።

👉የ12ኛ ክፍል ተማሪ በማሳለፍ አዲስ አበባ ቀዳሚ ነው።

👉ዘንድሮ ብሔራዊ ፈተና ከተፈተኑት ተማሪዎች 36,409 ተማሪዎች ናቸው ያለፉት

👉በሌላ በኩል ፤ በኦላይን ከተፈተኑ ተማሪዎች 26.6 በመቶ የሚሆኑት አልፈዋል።

👉ሬሜዲያል ዘንድሮም ይኖራል።አምና ሰጥተናል። ዘንድሮ ከዓምናው የቀነሰ ቁጥር እንወስዳለን። የሬሜዲያል ፕሮግራም በሂደት እየቀነሰ ይሄዳል::

👉 የፈተናው ውጤት ለሊት 6 :00 ሰዓት ላይ ይፋ ይደረጋል

👉ዘንድሮ ሁሉም ክልሎች አምና ካሳለፉት ተማሪ በላይ አሳልፈዋል "

👉" በፐርሰንቴጅም በአክቹዋል ቁጥርም ካለፈው የተሻለ ነው "

👉ከአክቹዋል ቁጥር ያነሰው አንድ ክልል ነው እሱም የአማራ ክልል ነው።ክልሉ ያነሰው ደግሞ የተፈተኑት ተማሪዎች ቁጥር ከግማሽ በታች ስለነበር ነው።ክልሉ ፈተና ካስፈተናቸው ውስጥ ግን 6.6 በመቶ ተማሪዎች አልፈዋል።አምና ከተመዘገበው 4.1 በመቶ ዘንድሮ በልጧል።

👉በአጠቃላይ እንደሀገር ከፍተኛ ውጤት ከ500 በላይ ያመጡ ተማሪዎች ባለፈው አመት 273 የነበሩ በአሁኑ 1220 ከ500 በላይ ያመጡ ተማሪዎች ናቸው ።

👉በአጠቃላይ 5.4 በመቶ ፈተናውን አልፈዋል ይህም ማለት 36 ሺ 4 መቶ ተማሪዎች አልፈዋል ።

ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡት ሴቶች ናቸው::

👉በተፈጥሮ ሳይንስ ካቴድራል ትምህርት ቤት 575/600

👉በማህበራዊ ሳይንስ ኢትዮ ፓረንትስ 538/600

አንድ ተማሪ አላሳለፉት:-
👉አዲስ አበባ 4 ትምህርት ቤቶች
👉አፋር 33 ትምህርት ቤቶች
👉 ቤንሻንጉል 36
👉 አማራ 56
👉 ኦሮሚያ 553
👉 ሶማሊያ 156
👉 ትግራይ 52
በሀረሪ ክልል የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ሁሉም አሳልፈዋል። ይህ ማለት ሁሉም ተማሪዎችን አይደለም።

👉በትግራይ ክልል ቀላሚኖ ትምህርት ቤት በኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ከተመዘገበው ሁሉ ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል ::675/700
>>
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

#Join and Share👇👇👇
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
⛔️43,500 የመስክ መረጃ ሰብሳቢዎች ይፈለጋሉ ፤ ሞክሩት።

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2017 የበጀት ዓመት ለሚያካሂደው የሁለተኛው ዙር የግብርና ናሙና ቆጠራ 43500 የመስክ መረጃ ሰብሳቢዎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

🌟ቅጥሩ 1 ዓመት ነው።

ለሥራው ማመልከት የሚፈልግ ማንኛው ዜጋ በአካል መገኘት ሳይጠበቅበት ይህን የሌበር ማርኬት ፖርታልን http://lmis.gov.et በመጠቀም ማመልከት ይችላል።

⛔️መስፈርቶቹ ምንድናቸው ?

➡️ የትምህርት ደረጃ ፡- በማንኛውም የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ ያለው ሆኖ ፖርታል ላይ በተገላጸው መሠረት፣
➡️ የስራው ቆይታ ፦ 1 ዓመት
➡️ ቋንቋ ፦ ለሥራ የሚመዘገቡበትን አካባቢ ቋንቋ የሚችል
➡️ ፆታ ፦ አይለይም
➡️ የጤና ሁኔታ ፡- በገጠርና በከተማ ቀበሌዎች ተዘዋውሮ መስራት የሚችልና ለዚህም ፍቃደኛ የሆነ

⛔️ለመመዝገብ ምን መከተል ይገባል ?

1. በኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ላይ የሌበር ማርኬት ፖርታል ላይ ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም መረጃውን lmis.gov.et መሙላት፣

2. ምዝገባ ካጠናቀቁ በኋላ በስልካችሁ የሰራተኛነት መለያ ቁጥር ይደርሶታል፣

3. የደረሰዎትን የሰራተኛነት መለያ ቁጥር በመያዝ እና አቅራቢያችሁ ወደሚገኝ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ በመሄድ አሻራ መስጠትና ምዝገባውን ማጠናቀቅ።

መረጃው የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎትና የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ነው።

#Join and Share👇👇👇
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬው የምንዛሬ ዋጋ ስንት ነው ?

💵 US Dollar
#CASH
Buying ➡️ 74.7364
Selling ➡️ 76.2311

#TRANSACTION
Buying ➡️ 74.7364
Selling ➡️ 76.2311

💷 Pound Sterling
#CASH
Buying ➡️ 91.8787
Selling ➡️ 93.7162

#TRANSACTION
Buying ➡️ 96.2081
Selling ➡️ 98.1322

💶 Euro
#CASH
Buying ➡️ 81.0367
Selling ➡️ 82.6574

#TRANSACTION
Buying ➡️ 81.0366
Selling ➡️ 82.6574

#Join and Share👇👇👇
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ቀበሌ በደረሰ የተፈጥሮ አደጋ በወገኖቻችን ህልፈተ ሕይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቻቸው ፣ ለአካባቢው ማሕበረሰብና ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን።
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ሐምሌ 20 2016 ዓ.ም

#Join and Share👇👇👇
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
በአዲስ አበባ ሁሉም የመንግሥት ትምህርት ቤቶች የ2017 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባን በኦንላይን ብቻ እያካሔዱ ነው።

በከተማዋ ከቅድመ አንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ የሚያስተምሩ ሁሉም የመንግሥት ትምህርት ቤቶች የ2017 ትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባን በኦንላይን ብቻ እንዲያካሒዱ ተደረገ።

አሰራሩ በዚህ ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ ተግባራዊ እየተደረገ ሲሆን፤ በዚህም በከተማዋ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እና የመጽሐፍት ስርጭት ከሰኔ 30/2016 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ እንደሚገኝ ተገልጿል።

የኦንላይን ምዝገባው በከተማዋ በሚገኙ ከቅድመ አንደኛ እስከ 12ኛ ክፍል በሚያስተምሩ 555 የመንግሥት ትምህርት ቤቶች እየተካሄደ መሆኑን በአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የኢንፎርሜሽን እና ቴክኖሎጂ ልማት እና ማስፋት ዳይሬክተር ደረጀ ዳኜ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል።

በአዲሱ አሰራር ከ600 ሺህ በላይ ተማሪዎች ይመዘገባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የጠቆሙት አቶ ደረጀ፤ በመጀመሪያው ሳምንት የምዝገባ ጊዜ ብቻ 16 ሺህ ተማሪዎች መመዘገባቸውን ገልፀዋል።

አዲሱ አሰራር ተማሪዎች ኢንተርኔትን በመጠቀም ከየትኛውም ቦታ ሆነው “E-School System” በተባለ ሶፍትዌር አማካኝነት እንዲመዘገቡ የሚያደርግ ነው።

እስከ ሐምሌ መጨረሻ ድረስ ይቆያል ተብሎ የተገመተው የመንግሥት ትምህርት ቤቶች የኦንላይን ምዝገባ ሲጠናቀቅ፤ የግል ትምህርት ቤቶችም አዲሱን አሰራር ተግባራዊ ያደርጋሉ ተብሏል፡፡  #ኢትዮጵያኢንሳይደር

ሙሉውን ያንብቡ 👉 https://ethiopiainsider.com/2024/13585/  

#Join and Share👇👇👇
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
2️⃣0️⃣1️⃣6️⃣ ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።

⭐️(ሀምሌ 5/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ውጤቱ ዙሪያ ውይይት በማድረግ የማለፊያ ነጥቡን ይፋ አድርገዋል።

⭐️በዚሁ መሰረት የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና የማለፊያ ነጥብ 50 ሲሆን ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ደግሞ 45 እንዲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በሙሉ ድምጽ አጽድቀዋል።

⭐️የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ተግባር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ገልጸው በቀጣይ ጥቂት ቀናት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት በተመሳሳይ ይፋ የሚደረግ መሆኑን አስገንዝበዋል።

⭐️በ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 85,219  በመንግስትና በግል ትምህርት ቤቶች በቀን እና በማታ ትምህርታቸውን ከተከታተሉ ተማሪዎች መካከል 67,903 የሚሆኑት ማለትም 78.9% ያህሉ 50% እና በላይ ማምጣታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ አስታውቀዋል።

⭐️ተማሪዎች ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን መለያ ቁጥርና ስም በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ፡፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://aa.ministry.et/account#/student-result

ምንጭ👉አዲስ አበባ ት/ቢሮ

⭐️መልካም ውጤት⭐️

#Join and Share👇👇👇
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ONLINE ፈተና

የትምህርት ሚኒስቴር ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ(online) የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ በማድረግ የዲጂታል ጉዞውን አንድ ምዕራፍ መጀመሩን ገልጿል፡፡ ይህንንም ጉዞ የተሳካ ለማድረግ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኙም አስታውቋል፡፡

ለተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀው ማስፈንጠሪያ (URL) ከፈተናው በፊት ገብተው የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው እለት ደግሞ መፈተኛ መሆኑ ተገልጿል።
ስለሆነም ተፈታኞች ከዚህ በታች በሚፈተኑበት የፈተና ክላስተር ፊትለፊት በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መለማምድ እንደሚችሉ አስታውቋል፡፡

እስካሁን username እና password ያለገኘ ተፈታኝ ካለ፣ ከዚህ በፊት ለትምህርት ቢሮዎች ስለተላከ፣ ከየትምህርት ቤቱ አስተባባሪዎች ማግኘት የሚችሉ መሆኑን ጠቁሟል፡፡

ክላስተር አንድ
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር፡ https://c2.exam.et 
ሲዳማ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et
ትግራይ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et

ክላስተር ሁለት
ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et
ጋምቤላ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et
አማራ ብሄራዊ ክልል፡ https://c3.exam.et

ክላስተር ሶስት

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et
ሀረሪ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et
አፋር ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et
ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 1
• አዳማ ከተማ: https://c4.exam.et
• አጋሮ ከተማ: https://c4.exam.et
• አምቦ ከተማ: https://c4.exam.et
• ምሥራቅ አርሲ: https://c4.exam.et
• ምዕራብ አርሲ: https://c4.exam.et
• አሰላ ከተማ: https://c4.exam.et
• ባሌ: https://c4.exam.et
• ባቱ ከተማ: https://c4.exam.et
• ቤሾፍቱ ከተማ: https://c4.exam.et
• ቦረና: https://c4.exam.et
• ቡሌ ሆራ ከተማ: https://c4.exam.et
• ቡኖ በደሌ: https://c4.exam.et
• ዶዶላ ከተማ: https://c4.exam.et
• ምሥራቅ ባሌ: https://c4.exam.et
• ምሥራቅ ቦረና: https://c4.exam.et
• ጉጂ: https://c4.exam.et
• ምሥራቅ ሐረርጌ: https://c4.exam.et
• ምዕራብ ሐረርጌ: https://c4.exam.et
• ሆለታ ከተማ: https://c4.exam.et
• ሆሮ ጉዱሩ: https://c4.exam.et
• ኢሉባቦር: https://c4.exam.et

ክላስተር አራት
ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et
ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2
• ጅማ: https://c5.exam.et
• ጅማ ከተማ: https://c5.exam.et
• ቄለም ወለጋ: https://c5.exam.et
• ማያ ከተማ: https://c5.exam.et
• መቱ ከተማ: https://c5.exam.et
• ሞጆ ከተማ: https://c5.exam.et
• ሞያሌ ከተማ: https://c5.exam.et
• ነጆ ከተማ: https://c5.exam.et
• ነቀምት ከተማ: https://c5.exam.et
• ሮቤ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et
• ሰንዳፋ በኬ: https://c5.exam.et
• ሻኪሶ ከተማ: https://c5.exam.et
• ሻሸመኔ ከተማ: https://c5.exam.et
• ሸገር ከተማ: https://c5.exam.et
• ሸኖ ከተማ: https://c5.exam.et
• ምስራቅ ሸዋ: https://c5.exam.et
• ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ): https://c5.exam.et
• ደቡብ ምዕራብ ሸዋ: https://c5.exam.et
• መዕራብ ሸዋ፡ https://c5.exam.et
• ምስራቅ ወለጋ፡ https://c5.exam.et
• መዕራብ ወለጋ፡ https://c5.exam.et
• መዕራብ ጉጂ፡ https://c5.exam.et
• ወሊሶ ከተማ፡ https://c5.exam.et

ትምህርት ሚኒስቴር

#Join and Share👇👇👇
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
#Update

የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆነ፡፡

የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀትና በበይነ መረብ ይሰጣል።

በዚሁ መሠረት በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከላይ በተገለጸው አድረሻ ብቻ የሚፈተኑ ይሆናል፡፡

ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድርግ አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም ጀምሮ በአድራሻው ተፈታኞች በሚገኙበት ክልል የተደለደሉ ስለሆነ ልምምድ ማድረግ ይችላሉ ተብሏል።

ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል/ከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን  የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት እንደሚችሉ ተገልጿል።

መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡

ተፈታኞች ከተደለደሉበት ክለስተር ዉጪ ሲሰትሙን መጠቀም የማይችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

#Join and Share👇👇👇
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
Ethio Jobs Vacancy
Photo
#ጥቆማ

" የ2024 ESP ማመልከቻ ማስገባት ይቻላል " - የአሜሪካ ኤምባሲ በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የEducation USA Scholars Program (#ESP) 2024 ማመልከቻ ክፍት መሆኑን አሳውቋል።

ESP በአካዳሚክ ጠንካራ የሆኑ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ወደ አሜሪካ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች #እንዲያመለክቱ የሚረዳ የአራት ሳምንታት የሥልጠና መርሃ ግብር ነው።

ዓላማውም ደግሞ የነገዋን ኢትዮጵያ ለመገንባት የሰለጠኑ እና ከፍተኛ የትምህርት ዝግጅት ያላቸውን መሪዎችን ማፍራት እንደሆነ ኤምባሲው አመልክቷል።

ከአመልካቾች 20 ከፍተኛ የአካዳሚክ ብቃት ያላቸውን ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በኤምባሲው ይለያሉ። ተማሪዎቹ በአካዳሚክ ሪከርዳቸው፣ እንዲሁም በኢንተርቪው እንዲለዩ ይደረጋል።

ከጠቅላላው 20 የመጨረሻ እጩዎች መካከል፣ 15 ከፍተኛ ብቃት ያላቸው፣ በኢኮኖሚ የተቸገሩ ተማሪዎች ከመደበኛ ፈተናዎች፣ ከአሜሪካ ቪዛ ክፍያ ጋር የተያያዙ ወጪዎችን በሚሸፍነው የOpportunity Program Fund (#OPF) ፕሮግራም ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይመረጣሉ።

የመጀመሪያዎቹ ጥቂት ስኬታማ ዕጩዎች ወደ አሜሪካ የራውንድ ትሪፕ ትኬት ያገኛሉ።

ቀሪዎቹ 5 ተማሪዎች በስልጠና ፕሮግራሙ ላይ #በነጻ ይሳተፋሉ ነገር ግን የዝግጅት ወጪን ከራሳቸው ምንጭ ይሸፍናሉ። የሞባይል ዳታ ወጪዎች ለሁለቱም የፕሮግራም ተሳታፊዎች በኤምባሲው ይሸፈናሉ።

ማመልከቻ እስከ ሚያዚያ 10/2024 (5:00 pm EAT) ማስገባት ይችላል ተብሏል።

ለማመልከት አስፈላጊ መስፈርቶች ምንድናቸው ?

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩና ትምህርታቸውንም እዚሁ ኢትዮጵያ እየተከታተሉ ያሉ።

ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ/ች #ኢትዮጵያዊ ተማሪ፣

በዚህ የትምህርት አመት መጨረሻ 11ኛ ክፍልን ያጠናቅቁ እና ከመስከረም 2024 ጀምሮ 12ኛ ክፍል የሚማሩ፣

በጠቅላላ 4 ሳምንታት የESP መርሃግብር ለመሳተፍ ቃል መግባት የሚችሉ መሆን አለባቸው።

ስታመለክቱ የሚያስፈልጉ ፦
1ኛ. የሁለተኛ ደረጃ ትራንስክሪፕት (9፣ 10፣ 11)
2ኛ. ከትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ
3ኛ. የኢኮኖሚ ችግር ያለባቸውና ለOpportunity Fund Program (OFP) የሚያመለክቱ ከትምህርት ቤት ወይም ከቀበሌ የቤተሰብን #ዝቅተኛ የኢኮኖሚያ ሁኔታ የሚያረጋግጥ ደብዳቤ ማቅረብ ያስፈልጋል።

የማመልከቻ ሊንክ እና ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ በዚህ ይመልከቱ ፦ https://sites.google.com/amspaceseth.net/educationusa-esp2024

#Join and Share👇👇👇
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
" በተለያየ ሶሻል ሚዲያ ' አስቸኳይ ፓስፖርት እናወጣለን ' ከሚሉ ህገወጦች ራሳችሁን ጠብቁ ፤ ... በኦንላይ ምንም አይነት አስቸኳይ ፓስፖርት አይሰጥም " - የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስቸኳይ ፓስፖርት ለማውጣት ምን ያስፈልጋል / ለምን ምን ጉዳዮች ይሰጣል አለ ?

- የህክምና ማስረጃ
- የትምህርት ዕድል ማስረጃ
- ለመንግስት ስራ ጉዳይ ለስብሰባ፣ ለወርክሾኘ
- ጊዜው ያላለፈ የመኖሪያ ፈቃድ ያለው ለባል/ለሚስት/ለልጅ
- ለአስመጭና ላኪ /ከፍተኛ ግብር ከፋይ/
- ፓስፖርት ላይ ጊዜው ያላለፈ የተመታ ቪዛ ካለ /ለማሳደስ/

ከእነዚህ ሰነዶች በአንዱ ዋናው ቢሮ በአካል በመገኘት ብቻ የተሟላ ማስረጃ በመያዝ በአስቸኳይ መስተናገድ ይቻላል ሲል አሳውቋል።

ክፍያ የሚከፈለው በቢሮ ብቻ መሆኑን አስገንዝቧል።

ዜጎች በተለያየ ሶሻል ሚዲያ " አስቸኳይ ፓስፖርት እናወጣለን " ከሚሉ ህገወጦች ራሳቸውን እንዲጠብቁ አሳስቧል።

በኦን ላይን ምንም አይነት አስቸኳይ ፓስፖርት የማይሰጥ መሆኑንም ገልጾ  ዜጎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ብሏል።

#Join and Share👇👇👇
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
#የጨረታ ማስታወቂያ

#የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ያለበትን የፋይናንስ እጥረት በመፍታት ተጨማሪ ወጪ ቆጣቢ ቤቶችን ገንብቶ ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ እንዲችል ከዲዛይን ግንባታ ቢሮ ጋር በመሆን በመንግስት በተመደበ ካፒታል በጀት በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ተገንብተው የተጠናቀቁ 3,146 የመኖሪያ ቤቶችን እና 306 የንግድ ቤቶችን በድምሩ 3,452 ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
https://t.center//ETHIOJOBS2000
#ማንኛውም ለጨረታ የቀረቡ የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶችን ለመግዛት የሚፈልግ ሁሉ ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ የጨረታ ሰነድ ከ27/05/2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 20/06/2016 ዓ.ም ድረስ ቅዳሜን እስከ 11፡00 ሰአት እና እሁድ ግማሽ ቀን ጨምሮ ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 1፡30 እስከ ማታ 1፡30 ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብር 1000.00(አንድ ሺህ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱ መግዛት የሚቻል መሆኑን እየገለጽን የሰነድ መሸጫ ቦታ ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ ተመላክቷል
ሌሎች መረጃዎች እንዲደርስዎት #JOIN & SHARE ያድርጉ👇👇👇
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
External Vacancy Announcement
==========================

Awash Bank invites competent and qualified candidates for the following positions.
1.Position: Manager – Catering Service Division
Qualification & Experience:
BA Degree in Hotel Management or related field plus a minimum of eight (8) years of relevant experience in catering services or similar duties at reputable organizations or at least 4 star hotels. Professional certificates in catering service areas (an added advantage).
Place of Work: Addis Ababa(V. No HO/00037/24)

2.Position: Branch Manager - Class IV Branch
Qualification & Experience:
BA Degree in Business Administration, Management, Accounting, Banking & Finance and Economics plus minimum of 8 years of relevant banking experience of which 3 years in a supervisory position.
Place of Work:
1. Yeri Branch, Gambella Region - Yeri Town      V. No HO/00038/24 
2. Shorkole Branch, Assosa Zone – Shorkole Town V. No HO/00039/24

3.Position: Senior - IT Project Management Officer
Qualification & Experience:
Bsc Degree in Computer Science, Electrical Engineering, Computer Engineering, Information Technology plus a minimum of six (6) years of system development experience with a minimum of two (2) years of Database Design and Analysis is required. Professional course in Project Management (added advantage).
Place of Work: Addis Ababa(V. No HO/00040/24)

4.Position: Senior – Risk Officer
Qualification & Experience:
BA Degree in Financial Economics, Risk management and Economics or BSc in Statistics with a minimum of 5 (Five) years relevant experience in financial risk modeling and management.
Place of Work: Addis Ababa(V. No HO/00041/24)

5.Position: Customer Service and Operations Manager
Qualification & Experience:
BA Degree in Accounting, Management, Marketing & Economics plus a minimum of 5 years’ experience with at least 3 years at operational work.
Place of Work: Shorkole Branch, Assosa Zone – Shorkole Town(V. No HO/00042/24 )

6.Position: Branch Auditor I
Qualification & Experience:
BA Degree in Banking & Finance, Accounting, Management & Economics plus minimum of 2 years of relevant Banking experience.
Place of Work: Shorkole Branch, Assosa Zone – Shorkole Town (V. No HO/00043/24)
Term of Employment :Permanent

Salary & Benefits :As per the Bank's Salary Scale & Benefits Package


Interested applicants, who fulfill the above requirement, are invited to apply only via Online Job Application System; https://jobs.awashbank.com. within 7 consecutive days from the first date of this announcement on the Newspaper.

N.B    
•  Incomplete applications will not be considered

Vacancy Announcement Date :January 07, 2024

#Join and Share👇👇👇
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
Ethio Jobs Vacancy
Photo
Salary and benefits: As per the scale of the bank
Term of employment: Permanent.
Application Date: January: 09- 14, 2024
General requirements
• Proficiency in Afan Oromo, Amharic and English Languages.
Note:
• Interested and qualified applicants should apply through Rammis Bank career website (https://rammisbank.et/vacancy) and please attach Degree document, curriculum vitae, 8th grade certificate, cost sharing document or Student Copy and other credentials within 5 (five) consecutive days from the date of this announcement. However, the Bank has full right to cancel or take any other alternative in this regard.
• Please specify your preferred place of assignment on application unless it will be rejected.
• Applying without minimum requirement criteria leads to rejection of your application
• Only shortlisted applicants will be communicated for exam and interview.
• All documents should be scanned in pdf or docx formats only and the size of each document should be less than 2MB. Unfulfilled document is not acceptable.
A detailed guide on how to apply is available on our Bank public website’s (www.rammisbank.et ) vacancy section.

#Join and Share👇👇👇
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ መመልከቻ፦

በድረ-ገፅ፦
https://result.ethernet.edu.et

በቴሌግራም ቦት፦
https://t.center/moestudentbot

የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ #የማያስተናግድ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

#Join and Share👇👇👇
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
" ከ1 ሺህ በላይ ሃኪሞችን ለመቅጠር  ብፈልግም ተቀጣሪ አጣሁ " - የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ 

የኦሮሚያ  ክልል ጤና ቢሮ 1 ሺህ 100 ሀኪሞችን ለመቅጠር  ባለፈዉ ዓመት ሰኔ ወር  2015 ዓ.ም ማስታወቂያ ቢያወጣም ተቀጣሪዎችን ባለማግኘቱ በጀቱን ወደ ሌላ ዘረፍ  ማዛወሩን ማስታወቁን ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ሬድዮ ጣቢያ ዘግቧል።

የቢሮዉ  ምክትል ሃላፊ ዶ/ር ጉሻ በለኮ ለሬድዮ ጣቢያው በሰጡት ቃል ፤ በሰኔ 2015 ላይ 1 ሺህ 100 ሀኪሞችን ለመቅጠር ማስታወቂያ የወጣ ቢሆንም ተቀጣሪዎችን ባለማግኘቱ  ቢሮዉ በጀቱን ለሌላ ጉዳይ ማዋሉን ተናግረዋል፡፡

" ለ 2 ወራት ያክል ማስታወቂያዉን ክፍት ብናደርግም ገበያ ላይ ተቀጣሪዎችን አላገኘንም "  ሲሉ ኣክለዋል።

ምክትል ኃላፊው ፤ በየአንዳንዱ ጤና ተቋም ሀኪሞች መኖር ስላለባቸዉ ያንን ለማሟላት ማስታወቂያ መውጣቱን አስረድተው " ሀኪሞችን ባለማግኘታችን በምትኩ  የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎችን፣ አዋላጆችን እና ነርሶችን ለመቅጠር ተገደናል "  ሲሉ ተናግረዋል።

ከዚህ በፊት ለመላዉ ኦሮሚያ አገልግሎት የሚሰጡ የጤና ባለሙያዎች ቁጥር 72 ሺህ ነበር ያሉት ሃላፊዉ አሁን ላይ ቁጥሩ ወደ 85 ሺህ ከፍ ማለቱን ተናግረዋል።

" በተቻለን አቅም ማስታወቂያ አዉጥተን ገበያ ላይ የነበሩትን ለመዉሰድ ሞክረናል ነገርግን አሁንም የሀኪሞች ዕጥረት አለ " ብለዋል፡፡

" ማስታወቂያ አይተዉ የመጡትን እንቀጥራለን ፤ ካልመጡ ግን ገበያዉ ላይ የሰዉ ሃይል እንደሌለ ነዉ የሚቆጠረዉ " ሲሉም አስረድተዋል።

#Join and Share👇👇👇
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
Vacancy Announcement
----------------------------
Awash Bank invites competent and qualified candidates for the following positions.
1. Senior - Attorney (V. No HO/01305/23)

Qualification & Experience –
LL.B Degree in Law plus a minimum of Six (6) years of relevant banking experience.

Job Summary - The Job holder is responsible for representing the Bank before judicial & quasi-judicial tribunals, rendering advises and drafting contracts and other legal documents, preparation of cases (pleading, defenses and petition), handling & processing foreclosure cases.

Place of Work - Addis Ababa 
Salary & Benefits -As per the Bank's Salary Scale & Benefits Package
Term of Employment- Permanent
Interested applicants, who fulfill the above requirement, are invited to apply only via Online Job Application System; https://jobs.awashbank.com. within 7 consecutive days from the first date of this announcement.
•  Incomplete applications will not be considered.
Vacancy Announcement Date - November 19, 2023

#Join and Share👇👇👇
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
Rammis Bank S.C

Rammis Bank would like to hire qualified and interested applicants on the following job position.

Salary and benefits: As per the scale of the bank
Term of employment: Permanent.
Place of work: Head office
Application closing Date: 09/11/2023- 13/11/2023
General requirements
• Proficiency in Afan Oromo, Amharic and English Languages.
Note:
• Interested and qualified applicants should apply through Rammis Bank career website (https://forms.gle/z8ygpwMcLY7jRfz19) and please attach Application and CV, educational document (BA 8th 10th 12th grade certificate) and experience within 5 (five) consecutive days from the date of this announcement. However, the Bank has full right to cancel or take any other alternative in this regard.
• Your experience must contain start date, end date, position, organization and total years of experience in table format.
• Please specify your place of assignment on application unless it will be rejected.
• Only shortlisted applicants will be communicated for exam or interview.
• All documents should be scanned in pdf or docx formats only and the size of each document should be less than 2MB. Unfulfilled document is not acceptable.
• Detailed information on how to apply is available on our Bank public website’s (www.rammisbank.et) vacancy section.

#Join and Share👇👇👇
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
More