Ethio Jobs Vacancy™

#ጥቆማ
Channel
Business
AmharicEthiopiaEthiopia
Logo of the Telegram channel Ethio Jobs Vacancy™
@Ethiojobs2000Promote
291.91K
subscribers
11.6K
photos
2
videos
6.46K
links
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ:: #Group t.center//Ethio_Jobs2000 #የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0 https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk For promotion 📩 @Share_Home
#ጥቆማ
#AASTU #ASTU

በ2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብተው በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ትምህርታችሁን መከታተል ለምትፈልጉ ተቋማቱ መስፈርቶችን ይፋ አድርገዋል።

ዩኒቨርሲቲዎቹ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው 50% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን ተጨማሪ የመግቢያ ፈተና በኦንላይን በመስጠት ይቀበላሉ።

የትምህርት መስኮች

ሁለቱም ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ ኢንጂነሪንግ እና የአፕላይድሳይንስ መስኮች አመልካቾችን ይቀበላሉ። (የትምህርት መስኮችን ዝርዝር ከላይ በተያያዘው ምስል ይመልከቱ።)

የምዝገባ ጊዜ፡-
ከመስከረም 6 እስከ 13/2017 ዓ.ም

አመልካቾች በ https://stuoexam.astu.edu.et ወይም www.aastu.edu.et / www.astu.edu.et ላይ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ወደፊት ይገልፃል።

ለምዝገባ እና ለመግቢያ ፈተና ምንም አይነት ክፍያ የማይጠየቅ መሆኑ ተገልጿል።

👉ሌሎች መረጃዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን በየቀኑ የሚወጡ ስራዎችን በስልክዎ ወይም በኮምፒተርዎ ይከታተሉ👇👇👇
🔵Tellegram Channel👇👇👇
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
🟢Facebook Page👇👇👇
https://www.facebook.com/royalproffessionaljobs
🟣Facebook Group👇👇👇
https://facebook.com/groups/2905751496380579/
Ethio Jobs Vacancy
Photo
#ጥቆማ

" የ2024 ESP ማመልከቻ ማስገባት ይቻላል " - የአሜሪካ ኤምባሲ በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የEducation USA Scholars Program (#ESP) 2024 ማመልከቻ ክፍት መሆኑን አሳውቋል።

ESP በአካዳሚክ ጠንካራ የሆኑ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ወደ አሜሪካ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች #እንዲያመለክቱ የሚረዳ የአራት ሳምንታት የሥልጠና መርሃ ግብር ነው።

ዓላማውም ደግሞ የነገዋን ኢትዮጵያ ለመገንባት የሰለጠኑ እና ከፍተኛ የትምህርት ዝግጅት ያላቸውን መሪዎችን ማፍራት እንደሆነ ኤምባሲው አመልክቷል።

ከአመልካቾች 20 ከፍተኛ የአካዳሚክ ብቃት ያላቸውን ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በኤምባሲው ይለያሉ። ተማሪዎቹ በአካዳሚክ ሪከርዳቸው፣ እንዲሁም በኢንተርቪው እንዲለዩ ይደረጋል።

ከጠቅላላው 20 የመጨረሻ እጩዎች መካከል፣ 15 ከፍተኛ ብቃት ያላቸው፣ በኢኮኖሚ የተቸገሩ ተማሪዎች ከመደበኛ ፈተናዎች፣ ከአሜሪካ ቪዛ ክፍያ ጋር የተያያዙ ወጪዎችን በሚሸፍነው የOpportunity Program Fund (#OPF) ፕሮግራም ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይመረጣሉ።

የመጀመሪያዎቹ ጥቂት ስኬታማ ዕጩዎች ወደ አሜሪካ የራውንድ ትሪፕ ትኬት ያገኛሉ።

ቀሪዎቹ 5 ተማሪዎች በስልጠና ፕሮግራሙ ላይ #በነጻ ይሳተፋሉ ነገር ግን የዝግጅት ወጪን ከራሳቸው ምንጭ ይሸፍናሉ። የሞባይል ዳታ ወጪዎች ለሁለቱም የፕሮግራም ተሳታፊዎች በኤምባሲው ይሸፈናሉ።

ማመልከቻ እስከ ሚያዚያ 10/2024 (5:00 pm EAT) ማስገባት ይችላል ተብሏል።

ለማመልከት አስፈላጊ መስፈርቶች ምንድናቸው ?

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩና ትምህርታቸውንም እዚሁ ኢትዮጵያ እየተከታተሉ ያሉ።

ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ/ች #ኢትዮጵያዊ ተማሪ፣

በዚህ የትምህርት አመት መጨረሻ 11ኛ ክፍልን ያጠናቅቁ እና ከመስከረም 2024 ጀምሮ 12ኛ ክፍል የሚማሩ፣

በጠቅላላ 4 ሳምንታት የESP መርሃግብር ለመሳተፍ ቃል መግባት የሚችሉ መሆን አለባቸው።

ስታመለክቱ የሚያስፈልጉ ፦
1ኛ. የሁለተኛ ደረጃ ትራንስክሪፕት (9፣ 10፣ 11)
2ኛ. ከትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ
3ኛ. የኢኮኖሚ ችግር ያለባቸውና ለOpportunity Fund Program (OFP) የሚያመለክቱ ከትምህርት ቤት ወይም ከቀበሌ የቤተሰብን #ዝቅተኛ የኢኮኖሚያ ሁኔታ የሚያረጋግጥ ደብዳቤ ማቅረብ ያስፈልጋል።

የማመልከቻ ሊንክ እና ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ በዚህ ይመልከቱ ፦ https://sites.google.com/amspaceseth.net/educationusa-esp2024

#Join and Share👇👇👇
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
◄◃🔆@Ethiojobs2000  ◌🔆▹►
#ጥቆማ

የጣሊያን መንግሥት በሚሰጠው ነፃ ትምህርት ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ!

የጣሊያን መንግሥት "Invest Your Talent in Italy" በተሰኘ ነፃ የትምህርት መርሐግብር፤ የውጪ አገራት ተማሪዎች የሁለተኛ እና የዶክትሬት ዲግሪ ትምህርታቸውን በጣሊያን እንዲከታተሉ ዕድል ይሠጣል፡፡

ተማሪዎቹ በፓዶቫ፣ ብሬስካ፣ ፓርማ እና በሌሎችም ታዋቂ የጣሊያን ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ወጪያቸው ተሸፍኖ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ሲሆን በቅድሚያም በፆታ እኩልነት እና ፆታዊ ጥቃትን መከላከል ላይ መሰረት ያደረጉ ኮርሶችን እንዲወስዱ ይደረጋል፡፡

የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው፡- የካቲት 22/2016 ዓ.ም

ከታች የተቀመጠውን ሊንክ ተጠቅመው በመግባት REGISTRATION የሚለውን በመጫን ይመዝገቡና አስፈላጊ ሰነዶችን ያስገቡ 👇

https://investyourtalentapplication.esteri.it/sitoinvestyourtalentapplication/progetto.asp

👉ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን በየቀኑ የሚወጡ ስራዎችን በስልክዎ ወይም በኮምፒተርዎ ይከታተሉ👇👇👇
🔵Tellegram Channel👇👇👇
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
🟢Facebook Page👇👇👇
https://www.facebook.com/royalproffessionaljobs
🟣Facebook Group👇👇👇
https://facebook.com/groups/2905751496380579/
#ጥቆማ

የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በተለያዩ የህብረተሰብ ጤና የሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም (Public Health Master Programs) የ2016 ትምህርት ዘመን አመልካቾችን እየተቀበለ ነው፡፡

የትምህርት ፕሮግራሞቹ በማታ መርሐግብር የሚሰጡ ሲሆን General Public Health, Health Care Quality እና Reproductive Health ይገኙበታል፡፡

አመልካቾች ኮሌጁ የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ የተቀመጠውን መስፈርት ማለትም ዕውቅና ካለው ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በህክምና የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ቢያንስ የሁለት ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ሊሆኑ ይገባል፡፡

በኦንላይን ማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው ➧ ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም

የማመልከቻ ቅፁን ለማግኘት ➧

https://sis.y12hmc.edu.et/pages/admission

(ሙሉ የኮሌጁ መልዕክት ከላይ ተያይዟል፡፡)

👉ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን በየቀኑ የሚወጡ ስራዎችን በስልክዎ ወይም በኮምፒተርዎ ይከታተሉ👇👇👇
🔵Tellegram Channel👇👇👇
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
🟢Facebook Page👇👇👇
https://www.facebook.com/royalproffessionaljobs
🟣Facebook Group👇👇👇
https://facebook.com/groups/2905751496380579/